ህብረተሰብ

Rate this item
(1 Vote)
ከግማሽ ክ/ዘመን በላይ ዕድሜ ያስቆጠረው አንጋፋው የኢትዮጵያ ደራሲያን ማህበር አንዳንዴ በየዓመቱ፣ ሌላ ጊዜ በየሁለት ዓመቱ የሚያዘጋጀው ‹‹ህያው የኪነ ጥበብ ጉዞ››፤ ማህበሩ ከሚያከናውናቸው የተለያዩ ተግባራት አንዱና ግንባር ቀደሙ ነው ቢባል ማጋነን አይሆንም፡፡ ባለፉት ዓመታት ይህን የኪነ ጥበብ ጉዞ፤ ወደ ፍቅረ ማርቆስ…
Rate this item
(3 votes)
ከመቼውም ጊዜ የበለጠ በዚህ ዓመት አያሌ በጎ ተግባራትን ፈጽሜአለሁ ወይም የፈፀምኩ መስሎኛል፡፡ በአንድ ወር ጊዜ ውስጥ ከፈፀምኳቸው ከእነዚህ ትናንሽ በጎ ተግባራት መካከል ጥቂቶቹን ለአዲስ አድማስ አንባቢያን ላጋራቸው ወደድኩ፡፡ እስቲ እናንተም የፈፀማችኋቸውን (ትናንሽ ቢሆኑም) በጎ ተግባራት በትዊተር አድራሻዬ ላኩልኝ፡፡ በየቀኑ ትናንሽ…
Rate this item
(0 votes)
 መገናኛ ድልድዩ ስር ሃይማኖታዊ መዝሙር እያዜሙ የሚያጨበጭቡ አይነ ስውራን ይገጥሙኛል፡፡ ብዙውን ጊዜ በቁጥር ከአንድ በላይ ሆነው በማዜም ነው ምፅዋት የሚጠይቁት፡፡ በቀደም እነሱ እያዜሙ ሌላ ማስታወቂያ ነጋሪ፣ ሌላ ሙዚቃ ከፊት፡፡ ዘፋኙን እርግጠኛ ባልሆንም የሙዚቃው ቃና አለማዊ ነው፡፡ የአይነ ስውራኑ የጭብጨባ ሪትምና…
Rate this item
(5 votes)
ቅድሚያ በዓለም እጅግ የተከበረውን የኖቤል የሰላም ሽልማት በማሸነፍዎ የተሰማኝን ልባዊ ደስታ ልገልጽ እወዳለሁ። የኖርዌይ የኖቤል ኮሚቴ፤ እርስዎ በኢትዮጵያና በጎረቤት አገራት መካከል ሰላም ለማስፈን ባደረጉት ጥረት እንዲሁም በኢትዮጵያ ውስጥ የፖለቲካ ለውጥ እንዲመጣና ያለ ቅድመ ሁኔታ ከኤርትራ መንግስት ጋራ በመገናኘት የእርቅ ተነሳሽነት…
Rate this item
(1 Vote)
 - በግጭት የተሳተፉ እስከ ጥቅምት 30 የምህረት ጊዜ ተሰጥቷቸዋል - በከተማዋ መሣሪያ ይዞ መንቀሳቀስ ላልተወሰነ ጊዜ ተከልክሏል የአማራ ክልል የፀጥታና ደህንነት ካውንስል በማዕከላዊና ምዕራብ ጐንደር፣ በቅማንት ብሔረሰብ አስተዳደርና በጐንደር ከተማ ልዩ ክልከላ ተግባራዊ ማድረጉ ታውቋል፡፡ ከመስከረም 15 ቀን 2012 ዓ.ም…
Rate this item
(0 votes)
‹‹ኢትዮጵያ በስፖርት ቁማር ሰክራለች›› ብሏል ዘ ኢኮኖሚስት መጽሔት፡፡ ‹‹የስፖርት ቁማር ማለት፣ ‹የምትታለብ ላም› ማለት ነው›› ብሏል - አንደኛው የቁማር ድርጅት:: ኪሳራውስ? በቁማርተኞች ላይ ነው፡፡ ኪሳቸውን እያቃጠሉ፣ ውስጣቸውን ያነድዳሉ፡፡ በፖለቲካ የሚቆምሩ ግን፣ ሌሎች ሰዎችን ይማግዳሉ፡፡ አገርን ያቃጥላሉ፡፡ክፋቱ፣ የፖለቲካ ቁማር፣ አይነቱ ብዙ…
Page 13 of 197