ህብረተሰብ

Rate this item
(8 votes)
“--በሀገራችን አንዳንድ ክልሎች በተደጋጋሚ የሚፈጠሩና ከማንነት፣ ከድንበርና ኢኮኖሚያዊ ተጠቃሚነት ጋር በተያያዘ ለሚነሱ ቅሬታዎችና አልፎ አልፎም ገንፍለው ለሚወጡ ቁጣዎች ዘላቂ መፍትሔ ከማበጀት ይልቅ አድበስብሶ የማለፍ ውጤቱ “አለባብሰው ቢያርሱ በአረም ይመለሱ” እየሆነ መምጣቱን ሳስተውል ቀጣዩ ሂደት ያስበረግገኛል፡፡---” መንፈሴ ለጥበብ ቅርብ ነው:: ነፍሴም…
Rate this item
(1 Vote)
 “--እውነት እኔ ሌሎችን ለመምራት ተዘጋጅቻለሁ? አቅሙ፣ እውቀቱና ትዕግስቱ አለኝ? በመንገዴ ከእኔ የተሻለ እኔንና ሌሎችን ሊመራ የሚችል ሲገኝ መንገድ የምለቅ ነኝ? ማንንስ ወዴት ለመምራት ነው የተዘጋጀሁት? እንዳሰብኩት ባይገኝ ወይም ቢገኝ ቀጣዩ ሚናዬ ምን ሊሆን ይችላል የሚሉትን እና የመሳሰሉትን ለእራስ መመለስ የግድ…
Rate this item
(0 votes)
 · “የትራምፕ ውሳኔ ፍልስጤምን ብቻ ሳይሆን ዓለምን የሚጎዳ ነው” · “ለመሆኑ ከ3 ሺህ ዓመት በፊት እስራኤል የምትባል አገር ነበረች?” · “ንጉስ ሰለሞን፣ ዳዊትም ሆነ ኢየሱስ ክርስቶስ ፍልስጤማዊያን ናቸው” · “በምንም አይነት መልኩ የዋሽንግተንና የትራምፕን ውሳኔ አንቀበልም” የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ…
Rate this item
(13 votes)
 “ከእንግዲህ ወዲህ አርማችሁንም ኢትዮጵያዊነትን አድርጉ!”ይህን ደብዳቤ የምፅፍላችሁ እንደ አንድ ለሃገሩ ተቆርቋሪ ግለሰብ ሆኜ፣እናንተ አሁን በምትመሯት ኢትዮጵያ ላይ ፍቅር፣ አንድነት፣ ሰላም፣ እኩልነትና ዲሞክራሲ ይሰፍኑ ዘንድ ይረዳ ይሆናል በማለት ነው። ቀጥሎም፣ በኢህአዴግ ውስጥ የተደራጁት የእናንተ አባላት ለሆኑት ለኦሮሞና አማራ ክልሎች ፕሬዚዳንቶች ለማ…
Rate this item
(3 votes)
“አማራነት ስነ-ልቦናዊ ስሜት እንጅ የዘርና የቋንቋ ጉዳይ ብቻ እንዳልሆነ አምነናል፡፡ ሙስሊሙም ክርስቲያኑም፣ ቅማንቱም፣ አገውም…የራሱን ልዩየሚያደርገውን ባህል እንደያዘ፣ በትልቁ ሲሰፋ የአማራ ማንነትን ይዞ ኢትዮጵያዊነትን ያፈካል፡፡ ደግሞ በ21ኛው ክፍለ-ዘመን ዘር የሚባል ባዮሎጂ የለም፡፡አማራ፣ ኦሮሞ፣ ጉራጌ… የሚል ዘረ-መል በህክምና አታገኝም፡፡…” ጸጋየ ሞላ (ከጎንደር…
Rate this item
(9 votes)
“የህወኃትን የአቋም መግለጫ ስሰማ…” ህወኃት ከ1ወር በላይ ባደረገው ግምገማ የድርጅቱን ሊቀመንበር ከስልጣን በማውረድ ምክትል ሊቀ መንበር የነበሩትን ዶ/ር ደብረፅዮን ገ/ሚካኤል ሊቀመንበር አድርጎ መርጧል፡፡ 9 የስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ አባላትንም መርጧል፡፡ የዘንድሮ የኃወሐት ስብሰባና ግምገማ በድርጅቱ የስብሰባ ታሪክ ረዥም ጊዜ በመውሰድ ሪከርድ…
Page 7 of 147