ህብረተሰብ

Rate this item
(5 votes)
 ግብፆች ከምዕተ ዓመታት በፊት ወረራ አካሂደው ምፅዋን ይዘውብን ነበር፡፡ ቀጥሎም ባልተቋረጠ የጦርነት ዑደት ውስጥ ከትተውን በየማዕዘኑ ስንዋጋ ኖረናል፡፡ ደርቡሾችም በተቀፅላነት ጊዜ እየጠበቁ አጎሳቅለውናል፡፡ ከሻዕቢያ የሠላሳ ዓመታት ጦርነት ጀርባ ግብፆች በሎጂስቲክስ ድጋፍ፣ በፖለቲካ ስትራቴጂስትነትና በወታደራዊ አማካሪነት ዋና ተዋናይ ነበሩ፡፡ በሰሜን ኢትዮጵያ…
Monday, 10 April 2017 10:55

ስለ ተክሌ አቋቋምና ዝማሜ

Written by
Rate this item
(2 votes)
 አቋቋም “ቆመ” ከሚለው የሰዋስው አንቀጽ የተገኘ ቃል ነው፡፡ የቃሉ አሰያየምም “ ውስተ ዝንቱ መካን ቅዱስ ንቁም ንሰብሕ ወንዘምር” ያለውን የሊቁን የባስልዮስን ድርሰት መነሻ ያደረገ ነው ተብሎ ይታመናል፡፡ የአቋቋም አመጣጥ ብዙ ታሪክ ያለው ሲሆን ይኽ ጽሑፍ ከተክሌ ጋር በተያያዘው ላይ ብቻ…
Rate this item
(7 votes)
የአዳምና የሔዋንን ዝነኛ ታሪክ፣ እንደገና አነበብኩት። እንዲህ አጭር ነው እንዴ? አንድ ገፅ፣... ቢበዛ ደግሞ ሁለት ገፅ ቢሆን ነው። ግን፣ እንደ እጥረቱ ሳይሆን፣ እንደ ዝናው፣ ከባድ መልዕክትን ያቀፈ፣ ሳያንዛዛ ትልቅ ቁምነገርን የሚያስጨብጥ ልዩ ትረካ ቢሆንስ? ለዚያውም፣ አይን ከፋች ቁምነገር!ትረካው ተጀምሮ እስኪያልቅ…
Rate this item
(0 votes)
• የቴአትር ት/ቤቶች የሚያስተምሩት በተለያየ ሥርዓተ ትምህርት ነው• ት/ቤቶቹ ከፍተኛ የመሰረተ-ልማትና የቁስ ችግር አለባቸው ተብሏል• ባንኮች ለኪነ ጥበብ ሥራዎች ብድር እንዲሰጡ ተጠይቋልወልቂጤ ዩኒቨርስቲ የተቋቋመው የዛሬ ስድስት ዓመት ነው፡፡ ከወልቂጤ ከተማ በ13 ኪሜ ርቀት ላይ የተመሰረተው ዩኒቨርሲቲው፤ እጅግ በጣም ሰፊ በሆነና…
Rate this item
(0 votes)
የደብረ ጥበብ ጎንጂ ቴዎድሮስ ገዳም የታላላቅ ባለቅኔዎችና ፈላስፋዎች የትውልድ ቦታ ብቻ ሳይሆን የቅዱሳን አባቶች ሀገርና ማረፊያ ጭምር መሆኑን ታሪክ ያበሥረናል፡፡ ደብረ ጥበብ ጎንጂ ቴዎድሮስ ገዳም፣ ከጎንጂ ቆለላ የወረዳ ከተማ 1.5 ኪሎ ሜትር ወደ ቆላው ወረድ ሲሉ ይገኛል፡፡ አካባቢው በዛፍና በልዩ…
Rate this item
(6 votes)
 አባወራው ሚስቱን ያሳጣበት ደብዳቤ ምን ይላል? ከሰው ልጆች አብሮነት ውስጥ ትዳር አስቸጋሪውና ውስብስቡ ግንኙነት ነው ይላሉ፤ ዘ ሜሬጅ አፌርስ በሚል መፅሐፍ ውስጥ ጠቢባዊ ጽሁፍ ያበረከቱት አስቦርኔ፡፡…ትዕግስት፣ ኪህሎት፣ መንፈሳዊና አካላዊ ብስለት ይጠይቃል ሲሉም ያብራራሉ፡፡ ትዳርን በተመለከተ የሥነ ጋብቻና የሥነ ልቡና ምሁራን…
Page 9 of 136