ህብረተሰብ

Rate this item
(1 Vote)
በአሁኑ ወቅት የኩላሊት ህመምተኞች እጥበት በጎ አድራጎት ድርጅት ውስጥ አባል የሆኑ 413 ህሙማን የሚገኙ ሲሆን እነዚህ ህሙማን በሳምንት እስከ 1500 ብርና ከዚያ በላይ በማውጣት የኩላሊት እጥበት (ዲያሊስስ) ያደርጋሉ፡፡ የበጎ አድራጎት ማህበሩ ዋና ስራ አስኪያጅ አቶ ሰለሞን አሰፋ እንደገለጹት፤ ማህበሩ በሳምንት…
Rate this item
(7 votes)
 የነባር አመራሮች መታከት? የህግ የበላይነት መላላት? የዲሞክራሲያዊነት መቀጨጭ? የእርስበርስ ግጭት? ኢትዮጵያን ላለፉት 27 ዓመታት ገደማ ያስተዳደራት ኢህአዴግ መራሹ መንግስት፣ በተለያዩ የድልና የውድቀት ዜናዎች ታጅቦ እዚህ ደርሷል። እስከ አሁን የመጣበት ሂደት በተለይ ከኢኮኖሚ እድገት አንፃር ሲመዘን በመልካምነት የሚጠቀስ ነው፡፡ ምንም እንኳን…
Rate this item
(2 votes)
*በክልል አጥር ውስጥ ወንጀል ሰርቶ ከተጠያቂነት ነፃ የሚሆን አካል አይኖርም *ለሚዲያ ወይም ለሰፊው ህዝብ ለማቅረብ የሚያስቸግሩ ጉዳቶች ደርሰዋል *የሥርአቱ ጠበቆች እየመሰሉ ሥርዓቱን የሚያፈርስ ሥራ የሚሰሩ አካላት አሉ *በመሪው ፓርቲ በኩል የጤንነት ችግር የለም፤ በጣም ጤናማ ነው የመንግስት ኮሙኒኬሽን ጽ/ቤት ኃላፊ…
Rate this item
(3 votes)
ስምምነትን፣ አንድነትን፣ አለመፈረካከስን፣ አለመበጣጠስን፣ ማመንጨት የሚችል፤ እና የሁሉ ነገር አስገኝ ምክንያት መሆን የሚችል አንድ ፈጣሪ ብቻ ነው። እራሱ በራሱ ኅልው ሆኖ ለሌሎች የመኖር ምክንያት መሆን የሚችል ማለት ነው። ህይወት ላለው ፍጥረት በሙሉ ህይወት መሆን የሚችል:: የልዕለ ደስታ፣ የልዕለ እውቀት፣ የልዕለ…
Rate this item
(3 votes)
 ልጅ መውለድ በሕይወት ውስጥ ከሚያጋጥሙ አስደናቂ ነገሮች መካከል ተወዳዳሪ የለውም፡፡ ልጅ መፍጠርን ቴክኖሎጂ ከመፍጠር ጋር ብናነፃፅረው እንኳ በዓለም ላይ እስከ ዛሬ ከተፈጠሩትና ወደፊትም ከሚፈጠሩ ቴክኖሎጂዎች ሁሉ እጅግ አስደናቂውና ውስብስቡ ነው፡፡ የልጅ መውለድን ተዓምራዊ ስሜት በፅሁፍ ከማንበብ ይልቅ በዜማ መስማት ይመረጣል፡፡…
Rate this item
(3 votes)
• በቀበሌና በወረዳ ያሉ መስህቦችን ጎብኝቼ እጨርሳለሁ ማለት ዘበት ነው • ቱሪዝምን ከባህል ነጥሎ ማየት በአንድ እጅ እንደ ማጨብጨብ ይሆናል • በክልሉ ገና ብዙ ያልተጎበኙ ዋሻዎች፣ ፏፏቴዎችና ሀይቆች አሉ ዶ/ር ሂሩት ካሳው (የአማራ ክልል ባህልና ቱሪዝም ቢሮ ኃላፊ) በአማርኛ ቋንቋ…
Page 10 of 147