ህብረተሰብ

Saturday, 02 January 2021 11:11

ሞት ቅጣት ነው እንዴ?

Written by
Rate this item
(2 votes)
መደመጥ እንጂ ማዳመጥ ግብሬ አይደለም ብሎ በእብሪት የሚፏልል ከሃዲ፤ የጥፋት ሜዳውን ጨርሶ ገደል ሲገባ ማየት የጥጋብን መጨረሻ አስገራሚ ያደርገዋል፡፡ ጥጋብ ልብ ሲነሳ፣ ጆሮ ለልቦና ዕውነት ማቀበሉን እየተወ፣ ከሃዲዎችን ዳፍንታም እንደሚያደርግ በተደጋጋሚ ተረጋግጧል። በክህደት የሰከረ አዕምሮ መዘዝ በሚያስከትል ዝባዝንኬ ነገር እየተወጠረ…
Rate this item
(0 votes)
 አሟልተዋል የተባሉት ፓርቲዎች ከ35% በላይ ያመጡት ናቸው አወዛጋቢው የህወኃት ጉዳይ ገና በቦርዱ እየታየ ነው ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ህጋዊ የፓርቲ መስፈርት አላሟሉም ያላቸውን 26 ፓርቲዎች ሙሉ በሙሉ ሲሰረዝ ፣12 ፓርቲዎች ተጨማሪ ሰነድ እንዲያሟሉ ጠይቋል፡፡ 40 ሀገራዊና ክልላዊ ፓርቲዎች ደግሞ መስፈርቱን አሟልተው…
Rate this item
(0 votes)
 "--ህግ እንደ እግዜሩ ለማስተዳደር፣ ማህበረሰቡ ራሱ ህግ አክባሪና አስከባሪ ሆኖ እንዲሰለጥን ያስፈልጋል፡፡ እንደዛ ሆኖ የሰለጠነ ዕለት ግን ህግ አስከባሪው መንግስት ሳይሆን ህዝብ ራሱ በትክክለኛው ይሆናል፡፡ የህግ አምላክን የሚፈራ ትውልድ ይፈጠራል፡፡--" የእግዚአብሄርመንግስትአለወይስየለም?ብለህእስክትፈላሰፍድረስሚስጥራዊነው፡፡«Thatgovernmentisbestthatgovernsleast»የሚለውመፈክር፣በእግዚአብሔርመንግስትላይነውየሚሰራው፡፡ከሰማይበነጎድጓድእየወረደበሆነባልሆነውአያሸብርህም፡፡ዘመቻአያበዛም፡፡ፕሮፓጋንዳአይነዛም፡፡እዩልኝስሙልኝብሎበአደባባይአይቆምም፡፡ግንስራውንይሰራል፡፡«ምንምወይምጥቂትብቻየሚያስተዳድርመንግስትነውምርጡመንግስት»የተባለው፣ስራውንሳይታይስለሚሰራነው፡፡ዜጎቹን፣ሳይታይናሳይዳሰስ፣ ሳያቅራራናሳያስፈራራእየጠበቃቸውእንደሆነእስኪዘነጉድረስሚስጢርየሆነማለትነው፡፡መላዕክት፣ለእያንዳንዱሰውጠባቂነትበነፍስወከፍተደልድለውተልዕኮአቸውንያከናውናሉ፡፡ግንስለማይታዩናስለማይዳሰሱጥበቃእየተከናወነእንደሆነይረሳል፡፡ ተጠባቂውነፃነትይሰማዋል፡፡ይሄንንነፃነቱን፣በራሱፈቃድናምርጫለመልካምግብወይምለእኩይያውለዋል፡፡የነፃነቱባሪያሆኖወደአሉታዊነፃነትእንዳይወድቅከራሱተሞክሮይማራል፡፡የግለሰቡህልውናእንዳይጎዳነፃነቱእንዳይነካአድርጎበስውርይጠብቀዋል፡፡እንዲሁምጥሩመንግስትማለትበዜጋውህይወትላይጣልቃየማይገባማለትነው፡፡በዜጋውህይወትላይጣልቃመግባትየሚችለውህግብቻነው፡፡መንግስትማለትህግየሚያስከብርማለትነው፡፡ህግንየሚያከብርዜጋእስካልበዛድረስመንግስትስውርነው፡፡መንግስትየህግንስጋለብሶ፣መከላከያወይምፖሊስ፣ አልያምደህንነትሆኖየሚከሰተውህግስትጣስብቻነው፡፡ህግካልተጣሰመንግስትመታየትየለበትም፡፡የማይታይመንግስትግንስራውንአይሰራምማለትአይደለም፡፡ዜጋውንሳይታይሳይዳሰስከሚመጣበትመጻኢአደጋይታደገዋል፡፡ዜጋውየሚተዳደርበትህግየሚታይመንፈስእንዳይሆን፣ በየጊዜውጤንነቱንእየጠበቀብርቱሆኖመኖሩንያረጋግጣል፡፡መንግስትየማይታይመንፈስሆኖ፣ህግናየመንግስትስርዐትግንህያውሆነውበማህበረሰቡየዕለትተዕለትህይወትላይእንደእስትንፋስወይምእንደደምመዘዋወርአለባቸው፡፡ማህበረሰብእንደልብስገበርየውስጡወደውጭመገልበጡየሚታወቀው፣ድብቅመሆንየሌለበትየውስጥአሰራርበይፋሽፋንላይወጥቶሲያስፈራራነው፡፡ ሚስጢራዊነቱሲጠፋ፡፡ደግሞምያስፈራራል፡፡ያውምበትልቅአቅም፡፡አስቡትእስቲ፣የአንድሰውአካልየውስጥአሰራርስርዐትለምሳሌሳንባ፣ ልብናሆድእቃውበስተውጭበኩልበተገላቢጦሽቢወጣ፣ ቆዳውናየውስጥሽፋኑደግሞወደውስጥቢደበቅ፣ ቢገለበጥ፡፡አምባገነንነትማለትየማህበረሰብየአሰራርስርአት፣የውስጡወደውስጥመገልበጥማለትነው፤መዛባት፡፡ጀርመንበኮሙኒስትናበካፒታሊስትጎራተሰንጥቃበኖረችበትዘመን፣ከበርሊንግንበስተምስራቅእንደዛውስጡወደውጭየተገለበጠአምባገነንነትነበረ፡፡ ህዝብበፍርሃትተደብቆወደውስጥገብቶየመንግስትአሰራርአካላት…
Saturday, 26 December 2020 10:14

አገሬ ለእኔ… ሁሉ ነገሬ!

Written by
Rate this item
(2 votes)
ግርም ድንቅ ይለኛል… አገሬ ለእኔ ሁሉ ነገሬ! የአገሬ ነገር…የእኔ ነገር ነው። የራሴ… የግሌ… የብቻዬ!! ወድጄ አይደለም። ሁሌም የሚሰማኝ እንደዛ ነው። እኔ ማለት ያለ አገሬ ምንም ነኝ። ከተፈጠርኩ አንስቶ… ከልጅነት እስከ ዕውቀት እንደ ወላጅ ጠንቅቄ አውቃታለሁ… አገሬን። ወደ ምድር ከመጣው ወዲህ……
Rate this item
(6 votes)
 (“የቲማቲም ማሳው፣ የማራዶናና የማንዴላ ወጎች”) የዚህ ጽሁፍ ዓላማ ከሰሞኑ የአገራችን ሁኔታ ጋር በተያያዘ የሚታየውን ጉዳይ አስመልክቶ፣ የተለያዩ ነጠብጣቦችን ማገናኘት (Connecting the dots) የሚለውን ስልት በመከተል፤”ካለፈው ያለመማር”፣ “በዘር የተቃኘ አስተሳሰብ” እና “የውጭ ኃይሎች የሴራ ፖለቲካ” መጨረሻቸው ዕልቂት መሆኑን ማሳየት ነው፡፡ጉዳዩን በአፄ…
Rate this item
(0 votes)
 • የኛ ቀዳሚ ፍላጎት ድህነትን በቤተሰብ ደረጃ መዋጋት ነው • ኢትዮጵያውያን በአገራቸው ባሪያ የሚሆኑበትን ስርዓት አንታገስም • ግብርናውን ጠፍንጎ የያዘው አንዱ የመሬት ፖሊሲው ነው • ዝቅተኛ የደመወዝ ጣሪያ ተግባራዊ እንዲደረግ እንፈልጋለን ኢዜማ በምርጫ አሸንፎ መንግስት ቢሆን አገሪቱን የሚመራበት 45 ዋና…
Page 2 of 213