ህብረተሰብ

Rate this item
(1 Vote)
- ዘመናዊ የሕክምና መሳሪያዎችን ከባለሙያው ጋር የማስተዋወቅ ዓላማ አለኝ - የተኛ ታማሚን ራሱ የሚያገላብጥ ፍራሽ አለ - በስትሮክ ለተጠቁ ድጋፍና እርዳታ የሚሰጡ መሳሪያዎች አሉን አቶ ሰለሞን ተሾመ ይባላሉ፡፡ በሜዲካል ኢንጂነሪንግና በባዮ ሜዲካል ኢንጂነሪግ ከሚኒሶታ ዩኒቨርስቲ ከተመረቁ በኋላ ለረዥም ዓመታት እዚያው…
Rate this item
(2 votes)
 በዚህ መጣጥፍ ትኩረት የማደርግበት ጭብጥ በኖቤል ሽልማት ከተነሱ ውዝግቦች ውስጥ በስነ-ጽሑፍ፣ በኢኮኖሚክስና በሰላም ተሸላሚዎች ዙሪያ የተነሱትን ለመጥቀስ እሞክራለሁ፡፡ ከዚሁ ጋር በዶ/ር ዐቢይ ሽልማት ላይ የተነሱ አሉታዊ አስተያየቶችን በአጭሩ ለማየት እሞክራለሁ፡፡ዶ/ር ዐቢይ አህመድ የዘንድሮውን የሰላም የኖቤል ሽልማት ውድድር ያሸነፉት ከመላው ዓለም…
Rate this item
(2 votes)
- ዓላማችን ዴሞክራሲያዊ ሥርዓትን መገንባት ነው - ኦነግ የሚታገለው ለሁሉም ብሔር ብሔረሰቦች ነው - ውህደቱ አሃዳዊነትን ያመጣል የሚለውን አንቀበለውም በቅርቡ በምርጫ ቦርድ በአገራዊ ፓርቲነት መመዝገቡን ያስታወቀው የኦሮሞ ነፃነት ግንባር (ኦነግ)፤ ከህወሐት ጋር ምንም ዓይነት ግንኙነት የለኝም ይላል፡፡ የመከላከያ ሚኒስትሩ አቶ…
Rate this item
(1 Vote)
 የለውጥ ሐሳብን የምንቀበልበት መንገድ ከሦስት አንዱን ሳንካዎች የያዘ ነው፡፡ የመጀመሪያው “ሞገደኝነት” ሲሆን ይህም ሁሉንም የለውጥ ሐሳብ ላለመቀበል ሰበብ መደርደርና ለመዋጥ መቸገር ነው፡፡ ሁለተኛ ደግሞ “ፌዘኝነት” ሲሆን፤ ይኸም ትላልቅ የለውጥ ሐሳቦችን ሁሉ ለቀልድና ለቧልት እያዋሉ ከቁም ነገራቸው ይልቅ ቀልዳቸው እንዲበዛ ማድረግ…
Rate this item
(1 Vote)
- ‹‹የአሲምባ ታሪክ የትግሉ ሰማዕታት ሃውልት ነው›› - “የአሲምባ ፍቅር” የገንዘብ ማሰባሰቢያ ዛሬ ማታ ይካሄዳል በትግራይ ክልል አጋሜ አውራጃ ተወልደው፣ በኢህአፓ የትጥቅ ትግል ወቅት (በ1970ዎቹ) አሲምባ ላይ ትግሉን በመቀላቀል ከሶስት ዓመታት የሞት ሽረት ትግል በኋላ በሱዳን በኩል ወደ አሜሪካ አቅንተው…
Saturday, 30 November 2019 12:39

ዜና ዕረፍት - መንግሥቱ አበበ

Written by
Rate this item
(3 votes)
የወዳጆቹ ማስታወሻ - ጋዜጠኛ መንግስቱ አበበ ላለፉት 18 ዓመታት በአዲስ አድማስ ጋዜጣ፣ በከፍተኛ ሪፖርተርነት ሲያገለግል የቆየው ጋዜጠኛ መንግሥቱ አበበ፣ ባደረበት ሕመም በሕክምና ሲረዳ ቆይቶ ባለፈው ቅዳሜ ህዳር 13 ቀን 2012 ዓ.ም. ከዚህ ዓለም በሞት የተለየ ሲሆን የቀብር ሥነሥርዓቱ እሁድ ህዳር…
Page 11 of 197