ህብረተሰብ

Rate this item
(2 votes)
• ‹‹አንድ የዘረኝነት አውራ›› የፈጠረው የጥፋት ዘመቻ፣… ‹‹ለሌላኛው የዘረኝነት አውራ››፣ የመቀስቀሻ ሰበብ ይሆንለታል፣ዘረኝነትን ለማስፋፋት ይጠቀምበታል።• የዘረኝነት ጥፋት በተፈፀመ ቁጥር፣ በማግስቱ የተምታታ አስተሳሰብና ግራ መጋባት ይበራከታል። ይሄ አይበጅም። ተጨማሪ የዘረኝነት ጥፋትን ይጋብዛል።• በዘረኝነት ቅስቀሳ አማካኝነት የተፈፀሙ ጥፋቶችን፣ በሰበብና በማመካኛ አጀብ አለዝቦ…
Rate this item
(1 Vote)
ማክሰኞ ጥቅምት 11 ቀን ሌሊት አክቲቪስት ጀዋር መሐመድ በፌስቡክ ገፁ ‹‹ጥበቃዎቼ ሊነሱ ነው፤ የታጠቀ ሃይል ወደ ግቢዬ እየገባ ነው›› የሚል መልዕክት ማስተላለፉን ተከትሎ በኦሮሚያ አካባቢዎችና በአዲስ አበባ ዙሪያ ወደ 80 የሚጠጉ ዜጎች መገደላቸው ተገልጿል፡፡ ከዚሁ ጋር ተያያዞም፤ በምዕራብ አርሲ ዶዶላ…
Rate this item
(6 votes)
• ነዳጅና መለዋወጫ የማይፈልጉ ቀላልና ዘመናዊ ናቸው • የአገራችን የአውቶ ተማሪዎች ወደፊት እዚሁ እንዲያመርቷቸው እፈልጋለሁ • ከአካባቢ ጥበቃ፣ ከውጭ ምንዛሬ ማስቀረትና ከስራ እድል ፈጠራ አንፃር ሚናቸው ከፍተኛ ነው፡፡ የህክምና ባለሙያውና ኢንቨስተሩ አቶ ቶማስ ገ/መስቀል የዛሬ 10 ዓመት ግድም ወደ ሀገር…
Rate this item
(1 Vote)
የኢትዮጵያ ፖለቲካ የሰዎች እሬሳ እንደ ቄጠማ እየጐዘጐዘ መራመድ ልማዱ ቢሆንም ከዘመን ወደ ዘመን ይህንን ያለማስቀረቱ አሳዛኝነቱን ያጐላዋል፡፡ በንጉሡ ዘመን የተማሪዎች ሬሳ መጐዝጐዝ ሲጀምር፣ ሀገር ያጠፋው አብዮት መጥቶ ምድሪቱን በደም አባላ እንዳጨቀያት አንረሳም፡፡ ከዚያ በኋላ የነበረውም ትንሽ ይሻል እንደሁ እንጂ ያው…
Rate this item
(0 votes)
 ኢትዮጵያን እንበታትናለን ብሎ ሲሰራ የነበረው ዕብሪተኛ ሰው፤ ባለ ጊዜ ሆነና፥ ራሱ ብቻውን መንግስት ሆኖ መላውን ኢትዮጵያ እንደ ጎልያድ፣ በማን አለብኝነት ሲያስጨንቅ የሚታይባት ምድር ኢትዮጵያ ናት።አንድ ቤተሰብ የሆነውን የኢትዮጵያ ሕዝብ በክልል እያጠሩ፣ ባላንጣ መንግስታትን ፈጥረው፥ ጨለማውን ብርሃን እያሉ ሲጠሩ የማይታፈርበት ምድር…
Rate this item
(0 votes)
የሀገራችን ህዝቦች ለበርካታ ዘመናት እርስ በርስ በመከባበርና በመቻቻል የኖሩ በመሆናቸው ለዓለም ህዝቦች ተምሳሌት ናቸው፡፡ ሀገራችን ኢትዮጵያ በቀያቸው ላሉት ዜጎች ብቻ ሳይሆን በተለያዩ ምክንያቶች ባህር ማዶ ተሻግረው ኑሮን ለተያያዙትም በአካል ቢለዩም፣ በሀሳብ ግን የምትናፈቅና ለክፉ ቀንም መሸሸጊያ በመሆኗ ጥቂቶች እንዳሻቸው የሚፈነጩበት…
Page 12 of 197