ህብረተሰብ

Rate this item
(1 Vote)
 ሰሞኑን በሀገራችን የፖለቲካ ምህዳር ላይ ጎላ ብለው ካየናቸው ጉዳዮች አንዱ፣ “ኋላቀር የፖለቲካ ባህላችን የወለዳቸው” ነባር ፓርቲዎች እንደየ ርዕዮተ-ዓለማቸው እየተሰባሰቡ መሆኑን ነው፡፡ የዚች የጽሁፌ ትኩረትም በዚሁ ዙሪያ የሚያጠነጥን ይሆናል፡፡ በቅድሚያ በዚህ መጣጥፍ የተካተቱትን ዋና ዋና ጉዳዮች ላስተዋውቅ፡፡ ከምርጫ ቦርድ በተገኘ መረጃ…
Rate this item
(1 Vote)
“ሰሞኑን በሀገራችን ሀኪሞች የተነሳው ጥያቄም የተጠራቀሙ ህመሞች ጥዝጣዜ ቢኖሩትም፣ በዚህ ጊዜ ብቅ ማለቱ ግን አዲሱን የለውጥ መንግስት፣ የዴሞክራሲያዊ በሮች መከፈት ተማምኖ ይመስለኛል፡፡ ከዚህ በፊት የዚህ ዓይነት ጥያቄ ሲነሳ ቀጥሎ የሚመጣው አፈሙዝ መሆኑ ይታወቃል፡፡ ስለዚህ የዓመታቱን ብሶትና ቁስለት አፈረጡት፡፡--” ከአንድ ዓመት…
Rate this item
(0 votes)
 አባቴ ህልምን መተለም አስተምሮኛል:: “ትላልቅ ነገሮችን መስራት እችላለሁ!” የሚል እምነት እንዲያድርብኝ የሚያስችለኝን ልበ ሙሉነት ያስታጠቀኝ እሱ ነው፡፡ ይሄ ለእኔ ታላቅ ስጦታ ነው:: በእርግጥ ይሄን ታላቅ ስጦታ እንዴት መጠቀም እንደምችል ለማወቅ የተወሰነ ጊዜ ፈጅቶብኛል:: ወጣት ሳለሁ፣ ጥሩም ይሁን መጥፎ ሁሉን ነገር…
Saturday, 18 May 2019 00:00

የአድማስ ትውስታ

Written by
Rate this item
(1 Vote)
 ከአዘጋጁ፡- ጋዜጣችን አዲስ አድማስ የተመሰረተችበትን 20ኛ ዓመት ከጥቂት ወራት በኋላ ታከብራለች:: የመጀመሪያው የአዲስ አድማስ ዕትም፣ ቅዳሜ ታህሳስ 29 ቀን 1992 ዓ.ም ነበር ለአንባብያን የደረሰው፡፡ ወደ 20ኛው ዓመት በዓላችን በሚያዳርሱን ጥቂት ወራት “የአድማስ ትውስታ” በሚል በሰየምነው በዚህ አዲስ ዓምድ፤ ከቀድሞ ዕትሞች…
Rate this item
(4 votes)
በአዲስ አበባ ጎዳናዎች ላይ ስትጓዙ የማይገጥማችሁ የቆሻሻ ዓይነት የለም - ፌስታል፣ የውሃ ፕላስቲኮች፣ የቢራ ቆርቆሮ፣ የሻገተ እንጀራ በፌስታል፣ የበግ ጭንቅላት፣ ጥቅም ላይ የዋለ ኮንዶም፣ የግንባታ ፍርስራሾች፣ አደገኛ የጠርሙስ ስባሪዎች ወዘተ…፡፡ የመዲናዋ ውበት መሆን የነበረባቸው ወንዞች ቆሽሸውና ተበክለው አፍንጫ የሚያሲዙ ሲሆኑ…
Rate this item
(2 votes)
 • ፕሬዚዳንታዊ ሥርአት አገርን አንድ ለማድረግ ይጠቅማል የሚል እምነት አለን • ትልቁ ዓላማችን፣ ህዝቡ የሚተማመንበት አገር አድን ፓርቲ መፍጠር ነው • ቀዳሚ ትኩረታችን ምርጫ ሳይሆን የአገሪቱ ሠላምና አንድነት ነው ከስምንት ወራት ያህል ምክክር እና ውይይት ሲደረግበት የነበረውና ዜግነትን የፖለቲካ መሠባሰቢያው…