ህብረተሰብ

Rate this item
(1 Vote)
“--የተደራጁ፣ የተነቃቁና አቅም ያጐለበቱ እንዲሁም ተገቢውን ቦታቸውን የሚጠይቁ ሴቶች እንዲፈጠሩና እምቅ አቅማቸውን እያወጡ ለቤተሰቦቻቸው፤ ለማህበረሰባቸውና ለአገራቸው ጥቅም የሚያውሉ ሴቶችን ለማየት አልማለሁ፡፡--” የሰብዓዊ መብት ጉዳይ ያሳስበኝ የጀመረው ገና ስለ ቃሉና ምንነቱ ከማወቄ በፊት ነበር:: እናቴ አስካለች ተገኝ፤ በየትኛውም የህይወት ሁኔታ ሃቀኝነት፣…
Rate this item
(2 votes)
ይህቺን ጦማር በአዲስ አድማስ ጋዜጣ በኩል “ይድረስ” ያልኩበት ምክንያት የሀገራችንን ያለፈውን የአንድ ዓመት የአስተዳደር ሁኔታ ካየሁ በኋላ ሊታረሙ ይገባል ያልኳቸውን አሳሳቢ ጉዳዮች በማንሳት ትኩረት እንዲሰጣቸው ለማሳሰብ ነው፡፡ በሦስት ጉዳዮች ላይ ነው የማተኩረው፡፡ በቅድሚያ የመንግስትና የሀገር ምስጢሮች በየፌስቡኩ እየተዝረከረኩ መሆኑን እናያለን፡፡…
Rate this item
(2 votes)
ከአዘጋጁ፡- ጋዜጣችን አዲስ አድማስ የተመሰረተችበትን 20ኛ ዓመት ከጥቂት ወራት በኋላ ታከብራለች:: የመጀመሪያው የአዲስ አድማስ ዕትም፣ ቅዳሜ ታህሳስ 29 ቀን 1992 ዓ.ም ነበር ለአንባብያን የደረሰው፡፡ ወደ 20ኛው ዓመት በዓላችን በሚያዳርሱን ጥቂት ወራት “የአድማስ ትውስታ” በሚል በሰየምነው በዚህ አዲስ ዓምድ፤ ከቀድሞ ዕትሞች…
Rate this item
(5 votes)
 በኢትዮጵያ ሴቶች ትግል ውስጥ ስማቸው በቀዳሚነት ከሚጠቀሱት ጥቂት ሴቶች አንዷ ናቸው፡፡ በደርግ ዘመን 11 ልጆች ከወለዱ በኋላ ልጆቻቻን ጥለው ለትግል ወደ በረሃ ገብተዋል፡፡ የኢህአፓ ሠራዊት አባል በመሆንም ለ17 አመታት ታግለዋል፡፡ ከልጆቻቸው ይልቅ ለህዝብ መብት መታገልን የመረጡት እኚህ እናት፤ ከ42 አመታት…
Rate this item
(1 Vote)
 እናንተ ኮከቦች፣ ቁልቁል ተወርወሩ፣ ቁጭ ያለን ከቆመው የፍጥፍጥ አጋጩት፣ ጥሬውን ከብስል፣ የተኛን ከነቃው፣ ደባልቃችሁ ፍጩት፡፡ አንዳንዴ ጥበብ የጣማት ነፍስ ግጥም አድርጋ ሥትጠጣው አሊያም እየተጐነጨች ሥታጠጥመው ፋሲካዋ የትየለሌ ነው፡፡ በተለይ “በደቡባዊቷ ኢራን ማሺራዢ ከተማ ተወልዷል” ብሎ ገጣሚ በረከት በላይነህ ያስተዋወቀን ሀፊዝ፤…
Rate this item
(8 votes)
*ከ8 ዓመቴ ጀምሮ አባታዊ ፍቅራቸው አልተለየኝም*የቤተዘመድ ማህበራቸው ውስጥ አባል አድርገውናል ዶ/ር ነጋሶ ጊዳዳ፤ሁለት ልጆችን አሳድገውና አስተምረው ለቁምነገር እንዳበቁ ከሰሞኑ ሰማንና፣ አንደኛዋን አፈላልገን አገኘናት፡፡ ማህሌት ይርጉ ትባላለች፡፡ ከ8 ዓመቷ ጀምሮ የዶ/ር ነጋሶ አባታዊ ፍቅርና ድጋፍ እንዳልተለያት የምትናገረው ማህሌት፤ዛሬ የባንክ ሰራተኛ ሆናለች፡፡…