ህብረተሰብ

Rate this item
(0 votes)
 በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ላይ የሚደርሰውን ጥቃት ለመከላከል እየተንቀሳቀሰ ያለው የአዲስ አበባ አስተባባሪ ኮሚቴ ሒደታዊ መግለጫ፤ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ካህናት እና ምእመናን ላይ በተለያዩ አካባቢዎች የሚደርሰው ጥቃት እንዲቆም የሚንቀሳቀሰው የአዲስ አበባ አስተባባሪ ኮሚቴ መስከረም 2 ቀን 2012…
Rate this item
(0 votes)
አየ፡ ምነው እመ ብርሃን፡ ኢትዮጵያን ጨከንሽባት?ምነው ቀኝሽን ረሳሻት?እስከ መቼ ድረስ እንዲህ፡ መቀነትሽን ታጠብቂባትልቦናሽን ታዞሪባት?ፈተናዋን፡ ሰቀቀንዋን፡ ጣሯን ይበቃል ሳትያት?አላንቺኮ ማንም የላት . . .+++አዋጅ፡ የምስራች ብዬ፡ የትብት ምግቤን ገድፌከናቴ ማኅፀን አልፌበኢትዮጵያ ማኅፀን አርፌ፡ከአፈርዋ አጥንቴን ቀፍፌደሜን ከደሟ አጠንፍፌ . . .+++ያቺን ነው…
Saturday, 19 October 2019 12:32

የኖቤል ሽልማት ታሪክ

Written by
Rate this item
(0 votes)
 በአስራ ዘጠነኛው ክፍለዘመን አጋማሽ ላይ አሜሪካ መልክዓ-ምድሯን የሚከፋፍሉትን ተራሮች ቦርቡራ፣ ህዝቦቿን በመንገድ በማገናኘት ወደ አንድነት ለማምጣት ፈለገች:: ችግሩ እነዚህን የአለት ተራራ ግርዶሾች ለመቦርቦር ወይም ለመናድ ይውል የነበረው በፍንዳታ ከፍተኛ ሃይል ማመንጨት የሚችለው ናይትሮግሊስሪን የተባለ ፈሻሽ ፈንጅ ነበረ፡፡ ይህ ፈሳሽ ውሁድ…
Rate this item
(2 votes)
በ1980ዎቹ መጨረሻ በአንዱ ዕለት፣ አንድ መልከ መልካም ወጣት፣ በአምስት ቤተሰቦቹ የፊጢኝ ታስሮ ወደ አማኑኤል ሆስፒታል ድንገተኛ ክፍል መጣ፡፡ ዕድሜው በ20ዎቹ መጨረሻ የሚገመተው ወጣት፤ ፉከራና ቀረርቶ ያሰማል፡፡ የተለያዩ ዘፈኖችን እየደበላለቀ ያንጎራጉራል፡፡ ደስታው ከመቅጽበት ተለውጦ ከፍተኛ ሀዘንና ቁጭት የተሰማው መሆኑን ከንፈሩን በመንከስ…
Tuesday, 08 October 2019 10:04

እየተፍረከረኩ ያሉ ፓርቲዎች

Written by
Rate this item
(1 Vote)
በኢሕአዴግ እንጀምር፤ የአራት የፖለቲካ ድርጅቶች የጋራ ግንባር ነው፡፡ ግንባሩ የተፈጠረ ሳይሆን የተሰራ ነው፡፡ የተሰራ ነው ስል የርዕየተ ዓለም፣ የአላማ፣ የግብ፣ ወዘተ ልዩነት ያላቸው፣ ራሳቸውን የቻሉ ነፃ ድርጅቶች ተገናኝተው፣ ተመካክረውና ተደራድረው፣ አንተ ይህን ታደርጋለህ፣ እኔ ደግሞ ይህን እፈጽማለሁ ብለው በአጭርም ይሁን…
Tuesday, 08 October 2019 10:01

ዱባይን በጨረፍታ

Written by
Rate this item
(1 Vote)
ዱባይን አየነው ከእግር እስከራሱአንድ ቀን አይኖር ገንዘብ ከጨረሱበጣም ደስ ያሰኛል ከሀገር ሲመለሱ፡፡ዱባይ የበረሃ ገነት ናት፡፡ በስርአት በታነጹና ባማሩ ህንጻዎች የተንቆጠቆጠች ማራኪ ከተማ ናት፡፡ ዱባይ ከዓለማችን ምርጥና ዘመናዊ ከተሞች አንዷ ለመሆን የቻለችው ደግሞ ባለፉት 20 ዓመታት ጊዜ ውስጥ መሆኑ አጃኢብ ያሰኛል፡፡…
Page 3 of 186