ህብረተሰብ

Rate this item
(1 Vote)
በርካታ አይሁዳዊያን ህዝቦች አንድም በኦርቶዶክስነት ወይም በኢ-አማኒነት ቅርቃር መሀል ተቀይደው ይታሰባሉ፡፡ ሮሽ ሀሻናህ (Rosh Hashanah) የአይሁዳዊያን አዲስ አመት ወይም ደግሞ ዮም ኪፑር ሲቃረብ፣ ምናልባት አብዛኛዎቹ አይሁዳዊያን ከእምነትና ማንነት ጥያቄ ጋር ፊት ለፊት ይፋጠጣሉ:: የሬዲዮ ጋዜጠኛው ሚሼል ማርቲን “Am I A…
Rate this item
(1 Vote)
ከአመታት በፊት ከአንድ የክፍል ጓደኛዬ ጋር ከት/ቤት ስንመለስ ውሃ ጠምቶኝ ስለነበር፣ ችኋንቻ ከሚባል ወንዝ ውሀ እየጠጣሁ ነበር፡፡ ጓደኛዬ “ከዚህ ወንዝ ውሃ አልጠጣም” አለኝ፡፡“ለምን? አልኩት፡፡“እህቴን በልቷታል፤ ደመኛዬ ነው” አለኝ።“በእርግጥ ይሄ ወንዝ እህቴን ቢበላት ኖሮ፣ እኔም ላልጠጣ ነበር ማለት ነው” አልኩ ለራሴ።…
Rate this item
(1 Vote)
አንድ አመት ተኩል ያስቆጠረው የአገራችን ሁለንተናዊ ማሻሻያ ጅምር፣ ከሚተችባቸው ነጥቦች አንዱ ለውጡን ለመምራት የሚያስችል ፍኖተ ካርታ (roadmap) የለውም የሚል ነው:: የለውጡ አመራሮች፣ የለውጡ መዘውር የመደመር መርህ መሆኑን ቢናገሩም፣ ይህ የመደመር እሳቤ የፖለቲካና ኢኮኖሚ ገጽታዎች በተብራራ መልኩ ሳይቀመጥ ቆይቷል። ጠቅላይ ሚኒስትር…
Wednesday, 02 October 2019 00:00

መሪና ተመሪ ሆይ!!

Written by
Rate this item
(1 Vote)
እንደ ዜጋ የምኖረው ኑሮ ያሳስበኛል:: ምስቅልቅሉ ያመሳቅለኛል፡፡ ውዥንብሩ ያናውዘኛል፡፡ የምነሳው ከራሴ ነው፡፡ የማወራው ግምቴን ተደግፌ ነው፡፡ ስለ ምን ግምት ተደግፈሽ ታወሪያለሽ የሚል ካለ፣ ሁሉም ነገር እዚህ አገር በግምትና በድፍረት ነው - እላለሁ:: ፖለቲካው… ኢኮኖሚው… ትንታኔው…ሁሉም ነገር በግምት ነው! (ሳይንሳዊ ይሁን…
Tuesday, 01 October 2019 10:48

የበዓለ መስቀል ታሪክ

Written by
Rate this item
(2 votes)
የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ከምታከብራቸው ዐበይትና ንዑሳን በዓላት መካከል አንዱ በዓለ መስቀል ነው:: ኦርቶዶክሳዊት ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን በወርኃ መስከረም ብቻ በዓለ መስቀልን አራት ጊዜ ታከብራለች፡፡ የመጀመሪያው ምክንያተ ክብረ በዓል፣ በኢትዮጵያ ነግሦ የነበረው ዓፄ ዳዊት ከግብፅ ንጉሥና ሊቃነጳጳሳት የተላከለትን በቅዱስ…
Rate this item
(3 votes)
 “ዛፍ እፍሬው ውስጥ እንደሚደበቅ የ-ምንፈልጋቸው ሰለሞኖች ፃድቃንና ሰማዕታት -ኢትዮጵያ ፍላጎታችንና ዓላማችን ውስጥ ይደበቁ እንጂ መውጣታቸው አይቀርም ... ባርማችን በእምነታችን ውስጥ ስለተደበቁ የሌሉ አይምሰልህ! ስስት የለሽ፣ ፍርድ አያዛቤ፣ የጥበብ ምንጮች የሚሆኑን፣ ሐዘንን ደምሳሽ፣ ብስጭትን አጥፊ፣ ሕይወታቸው የየሱስን መንገድ የተከተለ፣ በማጣት የማይጨነቁ፣…
Page 4 of 186