ህብረተሰብ

Wednesday, 02 September 2020 00:00

ከፌስቡክ ገጾች በጨረፍታ

Written by
Rate this item
(0 votes)
 ወደ ኋላ ወይስ ወደፊት? (ሙሼ ሰሙ) ትናንትን በሚመለከት ሁላችንም በደመቀ እልልታ የምንቀበለው አንድ ዓይነት ሀቅ እንደሌለን አምናለሁ። ሀገራችን የሁላችንንም ገመና በእኩልነት፣ በአንድነትና በሚዛናዊነት መሸፈን አልቻለችም።ለውጤቱ ደግሞ፣ የፍላጎት ሳይሆን የሁሉም ዓይነት አቅም መጉደል ያመዝንብኛል። በኢትዮጵያ ታሪክ በአንድ ወቅት ላይ አንዱን ያልገፋና…
Tuesday, 01 September 2020 10:55

ከፌስቡክ ገጾች በጨረፍታ

Written by
Rate this item
(1 Vote)
እንዴት ነህ ህዝቤ? ዘውድአለም ታደሠ (አማን መዝሙር)እንዴት ውለሃል አንተ ስመ ብዙ ህዝብ? ሐገር አማን ነው ወይ? እንደው አንተን ህዝብ ዝም ብዬ የጎሪጥ ስሾፍህኮ እያናደድክ ታሳዝነኛለህ፤ የምር! ደሞ የስምህ ብዛት ... ከሃምሳ ምናምን አመት በፊት ጃንሆይ ያቺን የባቄላ ፍሬ የምታህል ውሻቸውን…
Rate this item
(1 Vote)
የጣሊያን ወይስ የህንድ? የኮሎምቢያ ወይስ የበርማ? ፀጉሬ እንደልብሴ ነው ትላለች - ኦላይንካ:: በየቀኑ ልብስ ስትቀይር፣ ፀጉሯንም ትለወጣለች:: የትናንት ፀጉሯን፣ ዛሬ አትደግመውም፡፡ የዛሬውን፣ ነገ ደግማ አታደርገውም፡፡ የተለያየ የፀጉር አይነት፣ በየእለቱ እየለዋወጠች ወሩን ሙሉ ታጌጣለች ይላል - ዘኢኮኖሚስት መጽሔት፡፡ ቀኑ ብርዳማ ከሆነ፣…
Rate this item
(1 Vote)
ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዐቢይ አህመድ በዓለም አቀፍ ደረጃ ከተወደሱበት አበይት እርምጃዎች አንዱ በርካታ ሴት አመራሮችን ወደ መንግስታቸው ማምጣታቸውና በዘመናዊው የኢትዮጵያ ፖለቲካ ታሪክ ውስጥ የመጀመርያዋን ሴት ርዕሰ ብሔር እንዲሾሙ ማድረጋቸው ነው። እንዲህ ዓይነቱ እርምጃ፣ የሃገራችን ሴቶች በሃገሪቱ የወደፊት እጣ ፈንታ ላይ…
Rate this item
(2 votes)
"በኢትዮጵያ የሀገረ-መንግስት ግንባታ የታሪክ ዳራ፡ በእኩልነት ላይ የተመሠረተች ሀገር ለመፍጠር የተደረጉሙከራዎች፣ ያጋጠሙን የታሪክ ፈተናዎችና ያመለጡን ዕድሎች በብሔራዊ መግባባት መነፅር ሲታይ" አብዛኛዎቹ የሀገራችን የታሪክ ምሁራን የኢትዮጵያ ታሪክ ከክርስቶስ ልደት በፊት፤ በአስረኛው ምዕተ ዓመት የንግስት ሳባና የንጉስ ሰለሞን ግንኙነት በሚባለው ጊዜ ይጀምራል…
Rate this item
(0 votes)
 ከሰሞኑ ጠ/ሚኒስትር ዶ/ር ዐቢይ አህመድ፣ ከሸገር ፕሮጀክት ጋር በቴሌቪዥን መስኮት ብቅ ማለታቸው የፈጠረው ስሜትና ምክንያት የለሽ ትችት ለዚህ ጽሑፍ ሰበብ ሆኖኛል፡፡ “የኢትዮጵያ ልክ - ከግቢ እስከ አገር” የተሰኘው አስደማሚ የሸገር ፕሮጀክት ዶክመንታሪ ለህዝብ ከቀረበ በኋላ በማህበራዊ ሚዲያ የተሰነዘሩ አንዳንድ አስተያየቶችን…
Page 5 of 208