ህብረተሰብ

Rate this item
(5 votes)
 “ወገኑ ለልመና ሲሰማራ ዝም ብሎ የሚያይ ህዝብና መንግስት ሆነናል” አንድ ለማኝ መንገድ ዳር ቁጭ ብሎ፡- “ወንድሞቼ ሁሉ ሄዱ ወደ ስራ፣ይኽው እኖራለሁ በልመና እንጀራ! …. ወንድሞቼ ስለ ዓይነ ብርሃን” ---- እያለ ይለምናል፡፡አንድ ከዩኒቨርሲቲ ከተመረቀ በኋላ ለሁለት ዓመታት ስራ የፈታ ወጣት፣ ኪሱ…
Rate this item
(3 votes)
“የአቶ አሰፋ ጫቦ የተባ ብዕር ስለ ነገም ቢናገር!” በሚል ይገረም አለሙ የጻፈው በየድረ ገጾቹ ወጥቶ ነበር።እኔ መወጣቱን የሰማሁት በስልክ ከእመቤት አሰፋ ነበር። “በላይ መጀመሪያ ሥራ ቦታ አንብቦት ነገረኝና አንብቤ አሁን ልጆቹ እያነበቡት ነው…” አለች። በላይ ባለቤትዋ ነው። ”ምንድነው የሚለው?” አልኳት።…
Rate this item
(4 votes)
 1. አገር ተሻሽሎ እንደሆነ ለማወቅ፣ የልጆችን ቁመት መለካት፣ ጥሩ ዘዴ ነው። • ከ15 ዓመት በፊት ከነበሩት ልጆች ይልቅ፣ የዛሬዎቹ ልጆች በቁመት ይበልጣሉ? • ከመቶ ህፃናት መካከል፣ የ60 ህፃናት ቁመት “ከደረጃ በታች” ይሆን ነበር። ዛሬስ?2. የዶላርን ምንዛሬ ማስተካከል፣ ለመንግስት እንደ እሬት…
Rate this item
(2 votes)
“የካዎ አለማየሁ አርሼ ዜና እረፍት” ትላንትና አርባ ምንጭ ወንድሜ፤ ሻምበል ሐብተ ገብርኤል ጫቦ፤ ጋ ደውዬ ነበር።” አሴ ነብይ ነህ !” አለኝ። “ምነው?” ብለው ትላንት ይሁን ከትላንትና ወዲያ ጋንታ ወጥቶ የካዎ አለማየህ አርሼ ቀብር ሥነስርዓት ላይ ተገኝቶ እንደተመለስ ነገረኝ። ካዎ ማለት…
Rate this item
(2 votes)
 እንደ መግቢያየኦርቶዶክሶች ማህበር ቤት ወርተረኛውን ለመመደብ ዳቦ ከተቆረሰና መውጫ ሲቃረብ ሙሴው ይነሳና:ማነህ ባለሳምንት?ያስጠምድህ ባስራ ስምንትእኔ ነኝ የምትል የቅዱስ ገብርኤል ወዳጅ ይላል።ገብርኤሉ እንደ ማኅበራቸው ታቦት ሥም ይቀያየራል። ተራኛው ይቆምን የሚባለውን ብሎ ጽዋውን ይረከባል። ይህ እውደት በየወሩ ቋሚና ቀጣይ ነው። ከልጅነቴ ያስታወስኩት…
Rate this item
(3 votes)
 * ከ1 ቢሊዮን - $30 ቢሊዮን የሚደርስ ሃብት አላቸው * አዲሱ የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ከቢሊየነሮቹ አንዱ ናቸው1. ቢሁሚቦል አዱልያዴጅ እና ቤተሰቡ - $30 ቢሊዮን (የታይላንድ ንጉስ) ንጉሱ በቅርቡ ቢሞቱም ሀብታቸውን ቤተሰባቸው ወርሶታል፡፡ በዓለማችን ለረዥም ዘመን በርዕሰ ብሄርነት ያገለገሉ ሲሆን በአገራቸው መልካም…
Page 6 of 128