ህብረተሰብ

Rate this item
(0 votes)
 የአማራ ክልል አመራሮች እና የመከላከያ ኢታማዦር ሹም ላይ የተፈፀመው አሳዛኝ ድርጊት እና በቀጣይ መንግስት ሊያከናውናቸው ስለሚገቡ ጉዳዮች የፖለቲካ ተንታኞቹና ፖለቲከኞቹ ዶ/ር አለማየሁ አረዳ እና አቶ ሙሼ ሰሙ ከአዲስ አድማስ ጋዜጠኛ አለማየሁ አንበሴ ጋር ባደረጉት ቆይታ ምልከታቸውን እንደሚከተለው አጋርተውናል፡፡ “የመንግሥትን አቅጣጫ…
Rate this item
(0 votes)
 “--በእርግጥ እጓለ ይሄንን ሐሳብ ያመጣው፣ ሀገር በቀሉን ትምህርት ትቶ ሙሉ በሙሉ በአውሮፓውያን ትምህርት ብቻ የመወሰዱን አካሄድ መታረም እንዳለበት ለማሳሰብ ነው፡፡ ሆኖም ግን፣ እጓለ እዚህ ጋ ግራ የተጋባ ይመስላል፡፡--” በክፍል-3 ፅሁፌ፣ እጓለ ከዘረዘራቸው አምስት የሥልጣኔ መሪ አኃዞች ውስጥ የአውሮፓ ሥልጣኔ ሁሉንም…
Rate this item
(1 Vote)
 - ሽምግልናን ያበላሸው የፖለቲከኞች ያልተገባ ትዕቢት ነው - እኛ አገር ትልቁ ችግር ቅጥ ያጣ የሥልጣን ፍላጐት ነው በአገራችን የተለያዩ ጊዜያት በሚደረጉ የእርቅና ሽምግልና ጉዳዮች ላይ ግንባር ቀደም ተሰላፊ ናቸው፡፡ የደርግ መንግስትን የህዝባዊ ወያኔ አርነት ትግራይንና የኤርትራ ህዝቦች ነፃነት ግንባርን ለማቀራረብና…
Rate this item
(1 Vote)
 የእንግሊዛዊው ጆን ሄንሪ ቴምፕል “ቋሚ ጥቅም እንጂ ቋሚ ወዳጅ የለም” የሚለው አባባል በዓለም አቀፍ ግንኙነት ውስጥ የተለመደ ነው። ወዳጅ ጠላት ይሆናል። ጠላትም ወዳጅ ሊሆን ይችላል። የማይቀየረው የአገራት ጥቅም ነው እንደማለት ነው። ይህ መርህ እንዳለ ሆኖ፣ የኢትዮጵያና ኬንያ ግንኙነት በዚህ ሚዛን…
Rate this item
(2 votes)
 “ጥበብ ለእኔ እንደ ሱስ ነው፤ ከጥበብ ተለይቼ መኖር አልችልም” ዓለምፀሐይ ወዳጆ ሕይወቴን በሙሉ ያሳለፍኩት በኪነ ጥበብ ውስጥ በተዋናይነትና በገጣሚነት ሙያ ነው:: ወደ አሜሪካ ከመጣሁ በኋላ ኑሮን ለማሸነፍና ቤተሰቤን ለማስተዳደር ያልሰራሁት ሥራ የለም፡፡ እንዲያም ሆኖ ግን ከምወደው ሙያ አልተለየሁም፡፡ ጥበብ ለእኔ…
Rate this item
(0 votes)
“እኔ የምለው…ይሄ ዘላለሙን ‘አሻሮ’ ነገር ሆኖ የቀጠለ ቦተሊካችን፤ ‘ደግ የማያናግር፣ ደግ የማያሳስብ፣’ የሆነ ‘ጅኒ’ ነገር አለው እንዴ! እኛ ስለ ዛሬና ስለ ነገ እንዲወራልን፣ እንዲመከርልን ስንፈልግ፤ ዘላለም ትናንትን መጎተት ምንድነው!… ያውም እኮ ለበጎና ከተሞክሮ አዎንታዊ ትምህርት ለማግኘት ሳይሆን ያኛውን ግለሰብ ለማጣጣል…
Page 7 of 182