ህብረተሰብ

Rate this item
(3 votes)
“አበባየ’ሽ ወይ”…የልጃገረዶች ጨዋታ(ምጥን መጣጥፍ፤ ስለ ትውፊቱና ባህላዊ አጨዋወቱ) 1 ዐውደ ዓመት፡-በጊዜ ወሰን ውስጥ ያልተሠፈረ የሕይወት ልክና ወግ የለንም፡፡ በጊዜ ቀመር ውስጥ ያልተጓዘ ቀን ልናሳልፍ አንችልም፡፡ በጊዜ ሀሳብ ውስጥ ያልተፈተነ ፍልስፍናም የለንም፡፡ ከሁሉም ከሁሉም፤ ጊዜያችንን ያልተረከ፣ ጊዜያችንን ያልመሰለ ጥበባዊ ሥራ ሊኖረን…
Rate this item
(1 Vote)
የባህል ኢንዱስትሪ መንደሮች ይቋቋማሉ ተብሏልደ.ኮሪያና ቻይና የባህል ማዕከላቸውን ሊከፍቱ አቅደዋል በዓለም ላይ ከባንክና ኢንሹራንስ፣ ከመድኃኒትና የህክምና ቁሳቁሶች እንዲሁም ከቱሪዝም በመቀጠል አምስተኛው ግዙፍ የኢንቨስትመንት ዘርፍ፣ የባህል ኢንዱስትሪ መሆኑን የዓለም ባንክ ሪፖርት ያመለክታል፡፡ የማህበረሰቡን ባህላዊ እሴቶች ወደ ኢንዱስትሪ ለውጦ የገቢ ምንጭ በማድረግ…
Sunday, 17 September 2017 00:00

የአዲስ አይን ናፍቆት!

Written by
Rate this item
(3 votes)
 የኢትዮጵያዊነት ከፍታ በመቶ ሚሊየን ዜጎች ከፍታ የሚገኝ እሴት ነው፡፡ መቼስ ከአዙሪት መውጣት ለኢትዮጵያና ኢትዮጵያዊ ምጽአት ነው፡፡ የየዘመኑን ታሪክ ብንመረምር ነገስታትና መንግስታት የሚኮንኑትና የሚጸየፉት ያለፈውን ንጉስና መንግስት እንጂ፣ የግፍና የጭቆና ተግባራቸውን አይደለም፡፡ በመሆኑም ውለው ሲያድሩ የረገሙት መንግስት ተግባር የእነሱም መለያ ይሆናል፡፡…
Rate this item
(2 votes)
በቅድመ ልደት በበሬ እናርስ ነበር፤ በድንጋይ ወፍጮም እንፈጭ ነበር፡፡ ቤታችንም ደሳሳ ጎጆ ነበር። ፈጣኑ መጓጓዣችንም አህያ፣ ፈረስና በቅሎ ነበሩ። መካከለኛው ዘመን ላይም የሥራ መሳሪያዎቻችን ላይ ምንም ዓይነት ማሻሻያ ሳይደረግባቸው ሞፈር፣ የዲንጋይ ወፍጮ፣ ደሳሳ ጎጆና የጋማ ከብቶች ሆነው ቀጠሉ። ትውልድ ይመጣል፣…
Rate this item
(2 votes)
ከቤተ ጉራጌ ህዝብ አንዱ የክስታኔ ጉራጌ ነው፡፡ የክስታኔ ጉራጌ የበርካታ ባህላዊ እሴቶች ባለቤትም ነው፡፡ ከባህላዊ እሴቶቹ መካከል ደግሞ አንዱ የደንጌሳት በዓል አከባበር ስርአት ነው፡፡ ይህ እጅግ ጥልቅ ባህላዊ ይዘት ያለውን በዓል በሰፊው ለማስተዋወቅ ሰፊ አላማ ይዞ የሚንቀሳቀሰው በክስታኔ - ጉራጌ…
Rate this item
(1 Vote)
· ስጋታችን፤ ሰብአዊ መብትን በተመለከተ በህብረተሰቡና በመንግስት ያለው ግንዛቤ ደካማ መሆን ነው · የመንግስት አስፈፃሚዎች ወደ ጥሰት ሲገቡ ፣“በህግ ይጠየቁ” ብሎ በድፍረት የጠየቀ ተቋም ነው · ገለልተኛ ባንሆን መንግስትንና ሥራ አስፈጻሚውን የሚያብጠለጥል ሪፖርት አናቀርብም ነበር በሀገሪቱ ተፈጥረው የነበሩ ተቃውሞና ግጭቶችን…
Page 8 of 143