ህብረተሰብ

Saturday, 19 January 2019 00:00

ነቢይ ፍለጋ

Written by
Rate this item
(5 votes)
አዎን!ትልቅ ሕዝብ ‹‹ነበርን››!!!‹‹መቸስ ምን እንላለን›› . . .በተለዋዋጭ መልኳ በተፈጥሮ ህግ ተገድበንከእጃችን ያመለጠችውን አዱኛ ወረት ታዝበንከነግ ተስፋ መድረስ ጓጉተን እየቋጨን የጥንቱንዘመንኗሪውን ማእዘን ሳንሰለች በጽናት ዛሬ እንፈልጋለንመቸስ ምን እንላለን . . .ሳይንስ፤ ሕይወት ከሦስት ቢሊዮን አመታት በፊት በውኃ ውስጥ ተጀመረ ይለናል፡፡…
Rate this item
(1 Vote)
 የአፄ ዘርያዕቆብንና የአፄ ምኒልክን ሃውልት ለማሰራት ዝግጅት እየተደረገ ነው ከአዲስ አበባ ከተማ በ130 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ የምትገኘውና በጥንታዊነቷና በታሪካዊነቷ የምትታወቀው የደብረብርሃን ከተማ፤ “ፍቅር ሠላም በደብረብርሃን” የተሰኘ ዘመቻ መጀመሯ ተገለፀ፡፡ ትናንት በኢሊሌ ሆቴል በተሰጠ ጋዜጣዊ መግለጫ ላይ የከተማዋ ምክትል ከንቲባና…
Rate this item
(1 Vote)
 (ለብሩህ ዓለምነህ የተሰጠ መልስ) መጋቤ ብሉይ አእመረ አሸብር ብሩህ ዓለምነህ ‹‹ፍልስፍና ፫፡ የኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን የወደ ፊት ፈተና ምንድን ነው?›› በሚል ርእስ በስድስት ክፍሎችና በዐሥራ ዐምስት ርእሶች አዋቅሮ ያሳተመው መጽሐፍ በቀጥታም ሆነ በተዘዋዋሪ ሁሉም ርእሶች የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያንን…
Rate this item
(0 votes)
ተወልደው ያደጉት ሻሸመኔ ነው፡፡ የአንደኛ ደረጃና ሁለተኛ ደረጃ ትምህርታቸውን በሻሸመኔ ካቶሊክ ሚሽንና አብዮት ጮራ ት/ቤት፣ የኮሌጅ ትምህርታቸውን ደግሞ ኩየራ አድቬንቲስት ተከታትለዋል፡፡ የመጀመሪያ ዲግሪያቸውን ከአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በውጭ ቋንቋዎች ያገኙ ሲሆን ሁለተኛ ዲግሪያቸውን በዲፕሎማሲና በአለማቀፍ ግጭት አፈታት ከኬንያ ናይሮቢ ዩኒቨርሲቲ አግኝተዋል፡፡…
Rate this item
(0 votes)
ህወሓት አንጉቶ የጋገረው ኢህዴን፣ ፈጣሪው ህወሓት ሁን ያለውን ሁሉ እየሆነ ሰላሳ አምስት የታዛዥነት ዘመናትን አሳልፏል፡፡ ኢህዴን መነሻው የወቅቱን የሃገራችንን ፖለቲካ ቀልብ ስቦ ከነበረው ኢህኣፓ ነው፡፡ ኢህአፓ ደግሞ ህወሓቶች ማኒፌስቶ እንኳን ሳይፅፉ፣ ታጋይ ነን የሚሉ ልሙጥ ፖለቲከኞች መሆናቸውን እየጠቀሰ ከመናቅ አልፎ…
Rate this item
(3 votes)
በአዲሱ የበጎ አድራጎት ድርጅቶች ረቂቅ ህግ 30/70 ወደ 20/80 ተሸጋግሯል የዛሬ አራት ወር ገደማ የአንድ አገር በቀል በጎ አድራጎት ድርጅት የቦርድ ሊቀመንበር ለጓደኛው ደውሎለት “ሃሌሉያ ሃሌሉያ---ደስብሎኛል---” አለው፡፡ ይህ ሰው ደስታውንም ሃዘኑንም ከሚያካፍላቸው ጥቂት ሰዎች መካከል ይህ ጓደኛው ይገኝበታል፡፡ እንደዚህ አይነት…
Page 9 of 173