ህብረተሰብ

Rate this item
(5 votes)
 መምህሩ ለሰባተኛ ክፍሉ ለናቲና ለክፍል ጓደኞቹ ‹ስለሚያደንቁት ጀግና› ባለ ሁለት ገጽ ድርሰት እንዲጽፉ አዟቸዋል፡፡ አንዳንዶቹ የናቲ ጓደኞች ‹ስለማን እንጽፋለን› እያሉ ሲነጋገሩ ናቲ ግን ነገሩ ለርሱ ቀላል መሆኑን እየገለጠ ነበር ከጓደኞቹ የተለያየው፡፡ቤቱ ሲገባ እናቱ አስቀድማ ገብታ አገኛት፡፡ መምህሩ ያዘዛቸውን ነገራትና ‹ማንን…
Saturday, 30 July 2016 11:49

ዛሬ ወደ ጠፈር ጉዞ

Written by
Rate this item
(12 votes)
ዛሬ ይህን ዘረኛነት የተበከለ ምድር ለቅቀን ወደ ጠፈር ብንሄድ ምን ይመስላችኋል? ጠፈርተኞች ከጠፈር ጣቢያ ሆነው መሬትን ሲመለከቷት በጣም ይወዷታል፡፡ እንደ እናት በስስት ይመለከቷታል፡፡ እጅግ የምታምር፣ ውብና ህይወት ያላት ፍጡር ትመስላለች ይላሉ፡፡ ‹‹እኛ የጠፈር ጣቢያችንን በያ ለማቋረጥ እየጠገንን እንክብካቤ እናደርግላታለን፡፡ ነገር…
Rate this item
(13 votes)
የሰዎችን አስተሳሰብ ሊለውጡ የሚችሉ ንግግሮችን በማድረግ የሚታወቀው ዓምደኛው ዴቪድ ጄ. ፖላይ ‹የቆሻሻ መኪና ሕግ (The Law of the Garbage Truck) የተሰኘ ተወዳጅና ተደናቂ መጽሐፍ አለው፡፡ ይህንን መጽሐፉን ለመጻፍ መነሻ የሆነው ኒውዮርክ ውስጥ አንድ ቀን በታክሲ ሲጓዝ ያጋጠመው አደጋ ነበር፡፡ እርሱ…
Rate this item
(3 votes)
በ“ኦያያ መልቲ ሚዲያ” ስር የሚተዳደረው የብስራት ኤፍ ኤም 101.1 ሬዲዮ መሥራችና ባለቤት ዕውቁ የስፖርት ጋዜጠኛ መሰለ መንግስቱ፤ ባለፈው እሁድ ሁለት ልጆቹን ካዛንቺስ በሚገኘው ኢንተርኮንትኔንታል ሆቴል በደመቀ ድግስ ድሯል፡፡ የሰርጉ ስነ-ስርዓትም ከቀኑ 8፡00 ሰዓት እስከ ምሽቱ 12፡00 በብስራት ኤፍ ኤም በቀጥታ…
Rate this item
(1 Vote)
የእናት ተፈጥሮ የአተነፋፈስ ስልተ ምት ልክ አይደለም፡፡ የሰው ዘር ቀኖናዋን አፋልሶ ምድራዊ ገሃነምን ዓይን አዋጅ ማድረግ ከጀመረ ሰነባበተ፡፡ መልካም መዓዛዋ ተፈጥሯዊ ባልሆነ ጣልቃ ገብነት ምክነያት በጠያፍ ጠረን ተበክሏል፡፡ ለምለም ገጽታዋ ከል ለብሷል፡፡ ወንዞች፣ተራሮቿ በችግር አግጥጠው የጣዕረ-ሞት ድባባቸውን ያስተጋባሉ፡፡ እንዲህ ከተፈጥሮ…
Rate this item
(3 votes)
(የመጨረሻው ክፍል)ከአባ ጫላ ጋር አንድ ምሽት ሰፈራችን ቡልጋሪያ መፅሀፍ ላውሰው ተገናኘን፡፡ አባ ጫላ፤ ይሄን አውራልኝ ተብሎ የሚናገር ሰው አይደለም፡፡ እሱ በፈለገ ሰዓት ያሻውን ይናገራል፡፡ ከተናገረው ውስጥ ይሄ ይጠቅመኛል የሚለውን የሚወስደው አድማጩ ነው! ታዲያ ያን ምሽት አባ ጫላ፤ “አንድ ነገር ልንገርህ…
Page 10 of 124