ህብረተሰብ

Rate this item
(1 Vote)
 “ዶ/ር አብይ የፖለቲካ ኢንተርፕረነር ናቸው” ሁላችንም ካለንበት አጣብቂኝ ውስጥ መውጫ መንገድ አጥተን ተፋጠን ከርመናል፡፡ ስንነካከስ እንዳንጠፋፋ በሚያስፈራበት መልኩ ሁላችንም ግብግብ ስንገጥም እዚህ ደረስን። መንግስት በጉልበቱ ሲገፋበት፥ ሕዝብ በአመፁ ሲዘልቅበት፥ አማራጭ ኃይል በሁሉ አቀፍ ትግሉ ሲዘምትበት፥ አካሄዱ ሁሉ ሲያስፈራ፣ የኢትዮጵያ ዕጣ…
Rate this item
(1 Vote)
ጠ/ሚ ሀይለማርያም ደሳለኝ ስልጣን ሲለቁ፣ ‹‹አሁን ባለው ሁኔታ ሌሎችን አስተባብረው፣ ሀገራችንን ወደ ተሻለ መንገድ ሊመሯት የሚችሉት የኦህዴድ ወጣት አመራሮች ይመስሉኛል›› ብዬ አጭር ጽሁፍ ጻፍኩ፣ የተስማሙ ብዙ ቢሆኑም፣ በውስጥ መስመር ሳይቀር ስድብ አስተናግጄያለሁ፡፡ ዶ/ር አብይ ሲመረጡ ደግሞ፤ ‹‹እንኳን ደስ አለን፡፡ ቢያንስ…
Rate this item
(1 Vote)
 “ማንነታችን እንዳንለያይ ሆኖ የተሰናሰነ፣ እንዳይነጣጠል ሆኖ የተገመደ፣ የተዋደደና የተዋሃደ ነው” የኢትዮጵያ አዲሱ ጠ/ሚኒስትር ዶ/ር አብይ ንግግር፤ ሁሉን ያስደነቀ በአንጻሩ ለተግባራዊነቱ ሁሉም ኢትዮጵያውያን ጉጉትና ተስፋ ሰንቀው በአንክሮ፣ እንዲከታተላቸው ያደረገ ነው፡፡ በበዓለ ሲመታቸው ቀን ያደረጉት ንግግርና የአቀራረብ ሰብዕና፤ ከፍተኛ ተቀባይነት ካገኙት መሪዎች…
Rate this item
(1 Vote)
 ተወዳጁ ሸገር 102.1 ኤፍኤም ሬዲዮ ጣቢያ፤ “ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ትኑር” የሚለውን ቃል እንደ መፈክር በማስተጋባት ይታወቃል። ከመፈክርም በላይ ግን የጣቢያው መሪ ቃል ሆኗል፡፡ የሬዲዮ ጣቢያው የፕሮግራሞች መክፈቻና መዝጊያ ነው፡፡ በዚህም የተነሳ የሸገር ሬዲዮ ሌላ ስሙ እስከ መሆን ደርሷል - “ኢትዮጵያ ለዘለዓለም…
Rate this item
(1 Vote)
ብረትን የተፈለገውን ቅርጽ እንዲይዝ ማድረግ የሚቻለው እንደ ጋለና እንደ ጋመ በመቀጥቀጥ ነው፡፡ ከቀዘቀዘ ለማጋል የመጀመሪያውን ያህል ጊዜና ጉልበት ይጠይቃል፡፡ በፖለቲካ ጉዳይ ላይ የተመቻቸውን ሁኔታ በወቅቱ አለመጠቀም እጅግ ይጎዳል፡፡ ተቃውሞውን ተመልሶ እንዲቀጣጠል በማድረግ ላልታሰበና ላልተጠበቀ መስዋዕትነት ሊያጋልጥ ይችላል፡፡ የጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር…
Rate this item
(2 votes)
“አዕምሮ የሌለው ህዝብ ሥርዓት የለውም፡፡ ሥርዓት የሌለው ህዝብ የደለደለ ሃይል የለውም፡፡ የሃይል ምንጭ ሥርዓት ነው እንጅ የሠራዊት ብዛት አይደለም፡፡ ሥርዓት ከሌለው ሰፊ መንግስት ይልቅ በህግ የምትኖር ትንሽ ከተማ ሞያ ትሰራለች” ዴሞክራሲ ወፍ ዘራሽ ተክል አይደለችም፤ የትም ቦታ በቅላ የምታብብ፡፡ ዴሞክራሲ፣…
Page 10 of 155