ህብረተሰብ

Rate this item
(1 Vote)
 በአገራችን ስመ-ጥር ከሆኑ ዩኒቨርሲቲዎች አንዱ የሆነው ጂማ ዩኒቨርሲቲ፤ በምስራቅ አፍሪካ ቀዳሚ ከሆኑ 10 ዩኒቨርሲቲዎች አንዱ እንደሆነም ይነገርለታል፡፡ ዩኒቨርሲቲ ከመሆኑ በፊት በግብርና ኮሌጅነት፣ በጥቂት አቅምና በውስን የትምህርት ፕሮግራሞች ሥራውን የጀመረው ተቋሙ፤ እ.ኤ.አ በ1999 ዓ.ም ነው ወደ ዩኒቨርሲቲነት ያደገው፡፡ በሌሎች ዩኒቨርሲቲዎች እምብዛም…
Rate this item
(11 votes)
ፍቅራቸው የነካው ሺህ ዓመት ንገሱ ሲላቸው፤ ሌላው እንዴት መንግስት ይሸጋገራል ብሎ ሲያወጣና ሲያወርድ፤ ሌላኛው ደግሞ አምባገነን ስርዓት እየመጣ ነው ብሎ ሲቃወም ይታያል። ለማያስተውል ሰው፤ የዶ/ር ዐቢይ መንግስት ወዴት ይሄድ ይሆን ብሎ ግራ ሊገባው ይችላል። ለእርሳቸው በቂ ጊዜ ሰጥተን ተልዕኳቸውን በሚመጥን…
Rate this item
(0 votes)
 በወርሀ ጥቅምት 2017፣ አርባ አምስተኛ ፕሬዝዳንት ሆነው፣ የዓለማችንን ቁንጮ ሀገርን ለመምራት በዓለ ሲመታቸውን የፈጸሙት ዶናልድ ትራምፕ፤ የሥልጣን መንበሩን በተቆናጠጡ ማግሥት፣ አያሌ አወዛጋቢ አጀንዳዎችን ይዘው መምጣታቸው የሚታወስ ነው፡፡ በተለይ እትብታቸው የተቀበረበት ቀዬ ፊት የነሳቸው የደሀ ሀገር ተባራሪ ስደተኞች ላይ ኮስተር ያለ…
Rate this item
(3 votes)
ጋዜጠኛ ዮናስ አብርሃምና ጋዜጠኛ በረከት አብርሃም በኢትዮጵያ ከአንድ ማህፀን የወጡ ታላቅና ታናሽ ወንድማማቾች ናቸው፡፡ በኢትዮጵያዊ ባህልና ወግ ታንፀው እዚሁ ፊደል ቆጥረው ነው ያደጉት፡፡ በ1990 ዓ.ም በኢትዮጵያና በኤርትራ መካከል በተከሰተው ጦርነት ሳቢያ ኤርትራዊያን መላ ቤተሰቡ ወደ ኤርትራ ሲባረር፣ ጋዜጠኛ ዮናስ አብርሃም…
Rate this item
(1 Vote)
(ጊዜው የሚጠይቀው ፈጣን ጉዳይ) በ17ኛው መቶ ክፍለ ዘመን አጋማሽ ላይ የነበረችው የእንግሊዝ ከተማ ሎንደን የቆሸሸች፣ በሰው የተጨናነቀች፣ መንገዶቿና መተላለፊያዎቿ እጅግ የጠበቡ፤ ከእንጨት ግድግዳ የተሰሩ ቤቶች የበዙባት ነበረች፡፡ እ.ኤ.አ. በሚያዚያ ወር 1665 የእንግሊዙ ንጉስ ቻርልስ (ሁለተኛ) ለሎንደን ከተማ ከንቲባ ፅ/ቤት አንድ…
Rate this item
(7 votes)
“የይቅርታን፣ የዕርቅንና የመደመርን ባነር አንግበን፣ በጥላቻ ጎዳና ከመጓዝ እንመለስ” በሀገራችን ያለው ሁኔታ ከቀደሙት ጊዜዎች ባልተናነሰ አሁንም አሳሳቢ ነው ማለት ይቻላል። የሚታዩት ግጭቶች፣ ዘውግ ተኮር ጥቃቶችና የመሳሰሉት ሁሉ በየሰው ልብ ውስጥ ላለው ወይም ለተረገዘው ጥላቻ፣ ቂምና ቁርሾ ማሳያዎች ናቸው። በግጭት ወይም…
Page 11 of 162