ህብረተሰብ

Rate this item
(6 votes)
“--በዚህ ሁሉ ውስጥ ሚናውን ያልለየው፣ ድምፁን ያጠፋው የተቃውሞ ጎራ አሰላለፉ ከወዴት እንደሆነ ማወቅ በጣም አስቸጋሪ እየሆነ ነው፡፡ የተቃውሞ ጎራው ሃገሪቱ እንዲህ አቅጣጫ በጠፋት ጊዜ ብቅ ብሎ ህዝቡን ካላረጋጋ፣ ህልውናው ለመቼ እንደሚያስፈልግ ግልፅ አይደለም፡፡ --” ኦህዴድ ወደ ስልጣን በመጣ ማግስት የሚያደርጋቸው…
Rate this item
(1 Vote)
• የክልል ሚዲያዎች የፈራረሰችውን የሶቪየትን መንገድ እየተከተሉ ነው • መንግስት ለጥያቄዎች በመርህ ላይ የተመሰረተ ምላሽ መስጠት አለበት • ኢህአዴግ የርዕዮተ አለም ቀውስ ውስጥ መግባቱን መረዳት አለበት • አሁን ብሔርተኝነት የመጨረሻው አስከፊ ጫፍ ላይ ይገኛል በሀገሪቱ የፖለቲካ ጉዳዮች ላይ ትንታኔዎችን በመስጠት…
Rate this item
(5 votes)
ኢትዮጵያን፣ ኦሮሚያንና “ፊንፊኔን” የምታስተዳድሩ እናንተ ታዲያ ሰልፉ ማንን ለመቃወም ነው? ባለፈው ሳምንት በሀገራችን ጎልተው ከተደመጡት የፖለቲካ ክስተቶች አንዱ በኦሮሚያ ክልል በተለያዩ ከተሞች የተካሄዱ “ሰላማዊ” የሚል ሽፋን የተሰጣቸው የተቃውሞ ሰልፎች ነበሩ፡፡ በአዲስ አበባም ተቃራኒ ሀሳብን የሚያቀነቅኑ ስብሰባዎች ተካሂደዋል፡፡ የዛሬዋ ጽሁፌ ትኩረት…
Rate this item
(1 Vote)
የህገ መንግስቱ አንቀፅ 49 ስለ ርዕሰ መዲና እንዲህ ይደነግጋል፡፡ ንዑስ አንቀፅ 1፤ “የፌደራሉ መንግስት ርዕሰ ከተማ አዲስ አበባ ነው፡፡” ይላል፤ ንዑስ አንቀፅ 2 ደግሞ፤ “የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ራሱን በራሱ የማስተዳደር ሙሉ ስልጣን ይኖረዋል፡፡ ዝርዝሩ በህግ ይወሰናል” ይላል፡፡ ንዑስ አንቀፅ…
Rate this item
(3 votes)
ያለ ውግንና ውክልና ትርጉም የለውም!! “የራሳችንን ዕድል በራሳችን የመወሰን መብታችንን ተጠቅመን፣ በነጻ ፍላጐታችን፣ በሕግ የበላይነት እና በራሳችን ፈቃድ ላይ የተመሰረተ አንድ የፖለቲካ ማኅበረሰብ በጋራ ለመገንባት ቆርጠን በመነሳት.... ከዚህ በላይ ለገለጽናቸው ዓላማዎችና እምነቶች ማሰሪያ እንዲሆነን እንዲወክሉን መርጠን በላክናቸው ተወካዮቻችን አማካይነት በሕገ…
Rate this item
(6 votes)
አዲስ አበባ የወቅታዊ ፖለቲካችን የልብ ትርታ እየሆነች ነው፡፡ ለወትሮው የሃገራችን ፖለቲካዊ አሰላለፍ የዜግነት ፖለቲካና የዘውግ ፖለቲካ የሚራመድበት ተብሎ በሰፊው ለሁለት የሚከፈል ነበር፡፡ ሁለቱም የፖለቲካ ሰልፈኞች አዲስ አበባን መዲናቸው አድርገው የሚያስቡ ናቸው፡፡ ከዘውግ ፖለቲከኞች ውስጥ ‘ትልቅ ነን፣ ሰፊ ነን፣ ፍላጎታችንን ለማስጠበቅ…
Page 12 of 180