ህብረተሰብ

Rate this item
(3 votes)
ሕዝብ ነበልባሉ…መማገድ ይወዳል የያዘውን ሁላከፍየል ተጫውቶ …ካነር ተለጣፊ፣ በግ አሥብቶ ባርኮ ለተኩላ አሳላፊ፣ እፍ ብሎ ነዶ-እፍ ብሎ ጠፊሕዝብ አጨብጫቢ ነው፤ ገናና ደጋፊ፡፡ ሕዝብ ማዕበሉ…ናልኝ ብሎ ሰዳጅ መሸኘት አመሉ ነውጠኛ ባህር ነው አመለ ቅዝምዝ፣ በነፋስ ይገፋል፣ በጉልበቱ አያዝም፣ ስትነቃ ነቅቶ፣ ስትፈዝ…
Rate this item
(5 votes)
 ቃለ ምልልስ “ኦሮሚያ የአዲስ አበባ ጐረቤት እንጂ ባለቤት አይደለችም” ከቅርብ ጊዜ ወዲህ የአዲስ አበባ የባለቤትነት ጥያቄ በእጅጉ እያወዛገበ ይገኛል፡፡ የኦሮሞ አክራሪ ብሔርተኛ ፖለቲከኞችና አክቲቪስቶች ብቻ ሳይሆኑ የኦሮሚያ ክልልን የሚመራው ኦዴፓ በድፍረት ሲያቀነቅነው ነበር፡፡ የአማራ ክልልን የሚመራው አዴፓም አልቀረለትም፡፡ ከአዲስ አበባ…
Rate this item
(1 Vote)
 ጎሳ ሳይለይ የዚህች አበሳዋ የማያልቅ አገር ዜጎች፣ በአራቱም ማዕዘናት ደረታቸውን ለጥይት ሰጥተውና አጥንታቸውን ከስክሰው በስደት በሚኖሩባቸው ሀገራት ሳይቀር፣ ጊዜያቸውንና ገንዘባቸውን ሰውተው፣ ከሃዲውንና እጁ በደም የተጨማለቀውን ብልሹ የዘረኞች አገዛዝ፣ ለዓለም አቀፉ ማህበረሰብ በማጋለጥ በከፈሉት መስዋዕትነት ያነበሩት ለውጥ፣ ይኸው አንድ ዓመት ሞላው፡፡…
Rate this item
(5 votes)
 “--ለዜጎች የሚሻለው በቋንቋ ግድግድ አጥር ውስጥ መታጠር ሳይሆን ዴሞክራሲያዊ መብቱ ተከብሮ፣ በዕኩልነት የሚኖርበት ሐገር ባለቤት መሆን ነው፡፡--” ወሎ የዘርም ሆነ የኃይማኖት አግላይነት የሌለበት ሁሉን አቃፊ ክ/ሐገር ወይም ብሔር ነው፡፡ የ1960ዎቹ የብሔር ትግል አቀንቃኝ ተማሪዎች በተገነዘቡት ልክ ከቀሰሙት የማርክሲስት-ሌኒኒስት አስተምህሮ በመነሳት፣…
Rate this item
(9 votes)
 በሰኔ 16ቱ ሰልፍ ለመታደም የወጣነው አምስት ወጣቶች የሰዓሊ፥ ገጣሚ፥ የፊልም ሰሪ፥ የፎቶ ግራፈር ባለሙያዎች ስብስብ ብቻ ሳንሆን የተለያዩ “ብሄሮች” ስብጥር ነበርን። የፍቅርና የአንድነት መንፈስ ፍርሃታችንን አስጥሎ ለሁላችንም የመጀመሪያችን የሆነውን ሰላማዊ ሰልፍ በአንድነት ባንዲራ አስለብሶ መስቀል አደባባይ ከተመመው ህዝብ ጋር ቀላቀለን።…
Rate this item
(4 votes)
ዛሬ ሀገራችን “መስቀለኛ መንገድ ላይ ነው ያለቺው” የሚለውን ሃሳብ ከቅርብ ጊዜያት ወዲህ ተደጋግሞ ሲነገር እሰማለሁ፡፡ በአባባሉ እኔም እስማማለሁ፡፡ እናም፤ ፋታ ወስደን፣ አውጥተን አውርደን፣ አመዛዝነን ቀጣዩን ጉዞ ካልጀመርን ልንወጣው የማንችለው አዘቅት ውስጥ የመዘፈቅ እጣ ፋንታ በእጃችን ላይ ነው። መደማመጥ ከቻልን እጣ…
Page 13 of 182