ህብረተሰብ

Rate this item
(5 votes)
ኢትዮጵያን፣ ኦሮሚያንና “ፊንፊኔን” የምታስተዳድሩ እናንተ ታዲያ ሰልፉ ማንን ለመቃወም ነው? ባለፈው ሳምንት በሀገራችን ጎልተው ከተደመጡት የፖለቲካ ክስተቶች አንዱ በኦሮሚያ ክልል በተለያዩ ከተሞች የተካሄዱ “ሰላማዊ” የሚል ሽፋን የተሰጣቸው የተቃውሞ ሰልፎች ነበሩ፡፡ በአዲስ አበባም ተቃራኒ ሀሳብን የሚያቀነቅኑ ስብሰባዎች ተካሂደዋል፡፡ የዛሬዋ ጽሁፌ ትኩረት…
Rate this item
(1 Vote)
የህገ መንግስቱ አንቀፅ 49 ስለ ርዕሰ መዲና እንዲህ ይደነግጋል፡፡ ንዑስ አንቀፅ 1፤ “የፌደራሉ መንግስት ርዕሰ ከተማ አዲስ አበባ ነው፡፡” ይላል፤ ንዑስ አንቀፅ 2 ደግሞ፤ “የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ራሱን በራሱ የማስተዳደር ሙሉ ስልጣን ይኖረዋል፡፡ ዝርዝሩ በህግ ይወሰናል” ይላል፡፡ ንዑስ አንቀፅ…
Rate this item
(3 votes)
ያለ ውግንና ውክልና ትርጉም የለውም!! “የራሳችንን ዕድል በራሳችን የመወሰን መብታችንን ተጠቅመን፣ በነጻ ፍላጐታችን፣ በሕግ የበላይነት እና በራሳችን ፈቃድ ላይ የተመሰረተ አንድ የፖለቲካ ማኅበረሰብ በጋራ ለመገንባት ቆርጠን በመነሳት.... ከዚህ በላይ ለገለጽናቸው ዓላማዎችና እምነቶች ማሰሪያ እንዲሆነን እንዲወክሉን መርጠን በላክናቸው ተወካዮቻችን አማካይነት በሕገ…
Rate this item
(6 votes)
አዲስ አበባ የወቅታዊ ፖለቲካችን የልብ ትርታ እየሆነች ነው፡፡ ለወትሮው የሃገራችን ፖለቲካዊ አሰላለፍ የዜግነት ፖለቲካና የዘውግ ፖለቲካ የሚራመድበት ተብሎ በሰፊው ለሁለት የሚከፈል ነበር፡፡ ሁለቱም የፖለቲካ ሰልፈኞች አዲስ አበባን መዲናቸው አድርገው የሚያስቡ ናቸው፡፡ ከዘውግ ፖለቲከኞች ውስጥ ‘ትልቅ ነን፣ ሰፊ ነን፣ ፍላጎታችንን ለማስጠበቅ…
Rate this item
(2 votes)
የኢሳት ጋዜጠኞች የዶ/ር ዐቢይ መንግስት ያመጣውን አዲስ የለውጥ ምዕራፍ በመጠቀም የ“ኢሳትን ቀን” በኢትዮጵያ ለማክበር በቅርቡ ወደ አገር ቤት መግባታቸው ይታወቃል፡፡ ባለፉት ሳምንት ከሦስቱ የኢሳት ጋዜጠኖች ጋር ያደረግነው ቃለ ምልልስ ለንባብ በቅቷል፡፡ ዛሬ ደግሞ የአዲ አድማሷ ናፍቆት ዮሴፍ ከጋዜጠኛ መሳይ መኮንን…
Rate this item
(4 votes)
ለመሆኑ አምባገነን፣ ፈላጭ ቆራጭ (Dictator) መሪዎች እንዴት ነው የሚፈጠሩት? ማን ነው የሚፈጥራቸው? የአምባገነንነት መመዘኛው ምንድነው? ለእነዚህ ጥያቄዎች መልስ ከማቅረቤ በፊት ለመንደርደሪያ የሚሆኑ አጠቃላይ ነገሮችን ለማቅረብ ወደድሁ፡፡አንዳንድ ሰዎች “ህዝባችን ሲወድህም ልክ የለውም፡፡ ሲጠላህም መጠን የለውም፡፡ ግን እንዲህ ያለው ሁኔታ የሚገርም አይደለም፣…