ህብረተሰብ

Rate this item
(0 votes)
ሳነብ ያገኘሁት the Laconic Spartan (ቃላቸው እጥር ምጥን ያለው ስፓርታዎች) የሚል ርዕስ ያለው መሳጭ ታሪክ በሰሞነኛው የአገራችን ሁኔታ ዙሪያ አንዳንድ ሀሳቦችን እንድጽፍ አነሳሳኝ። ታሪኩ Parables of Sivananda በሚል ርዕስ Sri Swami Sivananda የተሰኘ ጸሐፊ ባዘጋጀው መጽሐፍ ውስጥ ይገኛል። ታሪኩን እነሆ፡-…
Rate this item
(2 votes)
“--ሁሉም የኢትዮጵያ ብሔሮች የደሃ ደሃ የሚባሉ ናቸው። ተበታትነው ይቅርና አንድ አገር ሆነው እንኳ ድኅነትን ማሸነፍ አልቻሉም። አንቀጽ 39 ተግባራዊ ሆኖ ከሰማንያ በላይ አገራት ቢፈለፈሉ አገራቱ በጦርነት መታመሳቸውና ሕዝባቸው በረሃብ መርገፉ ሳያንስ፣ እንደ አገር መዝለቃቸው ራሱ አጠራጣሪ ነው።--” በኢፌዴሪ ሕገ መንግሥት…
Rate this item
(0 votes)
• ከድህነት ጋር የምናደርገውን ትግል ማሸነፍ አለብን • እኛ ያለ ሌላው የኢትዮጵያ ህዝብ ምንም ነን • ወላይታ የኢንቨስትመንት ማዕከል እየሆነች ነው ከ125 ዓመታት በፊት የተቆረቆችው ወላይታ ሶዶ፤ ወደ ዕድገት እያኮበኮበች ያለች፣ ውብና አረንጓዴ ከተማ ናት፡፡ በተለይ ከጥቂት ዓመታት ወዲህ ኢንቨስትመንት…
Rate this item
(0 votes)
“--የሆላንድ ፍርድ ቤቶች፣ በየትኛውም የዓለም ክፍል በሰብዓዊነት ላይ የተፈፀመ ወንጀልን የማየት ሥልጣን አላቸው። በዚህም የተነሳ እሸቱ የተከሰሰው መረጃን በማጭበርበር ሳይሆን በቀጥታ በቀይ ሽብር ላይ በነበረው ተሳትፎ ነው። ተፋራጆችን ዘሄግ በሚገኘው ፍርድ ቤት የተጋፈጠው መቶ አለቃ፤ ለተፈፀመው ግድያ ይቅርታ ጠይቋል። -”…
Rate this item
(0 votes)
• ከድህነት ጋር የምናደርገውን ትግል ማሸነፍ አለብን • እኛ ያለ ሌላው የኢትዮጵያ ህዝብ ምንም ነን • ወላይታ የኢንቨስትመንት ማዕከል እየሆነች ነው ከ125 ዓመታት በፊት የተቆረቆችው ወላይታ ሶዶ፤ ወደ ዕድገት እያኮበኮበች ያለች፣ ውብና አረንጓዴ ከተማ ናት፡፡ በተለይ ከጥቂት ዓመታት ወዲህ ኢንቨስትመንት…
Rate this item
(1 Vote)
· ረቂቅ አዋጁ። የሲቪል መብትን በመጠቀም መንግስትን ለማስገደድ መሞከር መብት ነው ይላል · በድብቅ የሚደረግ ብርበራ፣ ከአዋጁ ውስጥ ሙሉ በሙሉ እንዲወጣ ተደርጓል የህዝብ ተወካዮች ም/ቤት፤ የዜጎችን መብትና ነፃነት የሚጋፉና የሚጥሱ አንቀፆች ተካተውበታል የተባለውን የፀረ ሽብርተኝነት አዋጅ የሚያሻሽለውን አዲሱን የሽብር ወንጀል…