ህብረተሰብ

Saturday, 08 February 2020 15:35

ተማሪዎችን መመገብ ሃጢአት ነው?

Written by
Rate this item
(3 votes)
የአሜሪካ ፕሬዚዳንት የነበሩት ሊንደን ቢ. ጆንሰን ስለ ድህነት ሲናገሩ፤ ‹‹ድህነት ማለት ምን ማለት እንደሆነ ስሜቱ ይገባኛል፤ ስራ አጥ ነበርኩ፤ ዳቦ ለመብላት የሰዎች ጫማ ጠርጌያለሁ፤ ከማለዳ እስከ ምሽት አንዲት ዶላር ለማግኘት ዳክሬያለሁ›› ይላሉ፡፡ ከዚያም ባለፈ ከቆሻሻ ገንዳ ውስጥ የሚበላ ነገር ፍለጋ…
Saturday, 08 February 2020 15:20

‹‹ገ/ሥላሴ ኢትዮጵያ››

Written by
Rate this item
(1 Vote)
36ኛው የበርሊን ማራቶንን ለመመልከት በዶክተር ስቴፋን ካፕለር ጋባዥነት በርሊን ከተማ ገብቻለሁ - ሴፕቴምበር 20 ቀን 2009 ዓ.ም.፡፡ ከአንድ ጀርመናዊ ጋር ከበርሊን ግንብ አቅራቢያ ቡና እየጠጣን ነበር፡፡ ጀርመናዊው ‹‹ኢትዮጵያን አላውቃትም!›› ሲለኝ በንዴት ጨስኩ፡፡ ‹‹እንዴት አገሬን አያውቃትም?!›› አልኩና፣ ኢትዮጵያ በዓለም አቀፍ መድረክ…
Rate this item
(1 Vote)
“--ነገር ግን ሁሉም መምህራንና የአስተዳደር ሰራተኞች የግጭቶች ተሳታፊ ባለመሆናቸው፤ ዩኒቨርሲቲዎች ለቆሙለት የነፃነት፣ የወንድማማችነት፣ የእኩልነትና የሰብአዊነት መርሆች ተገዢ የሆኑ ምሁራን እንዳሉ በእርግጠኝነት መናገር ይቻላል፡፡--” ተመስገን.ታ “የነፃነት ፀሀፊዎች” (Freedom Writers) የድራማ ዘውግ ያለው፣ በ2007 እ.ኤ.ኣ በአሜሪካ ለእይታ የበቃ ፊልም ነው፡፡ ፊልሙ The…
Rate this item
(2 votes)
- ለወራት ባልበረደ የድጋፍም ሆነ የተቃውሞ ሰልፍ፣ የሰው ህይወት ላይጠፋ ይችላል -በፈረንሳይ፡፡ - በአገራችን ግን፣ የፖለቲካ ሰልፍ ተጀምሮ፣ በማግስቱ ከተደገመና በሳልስቱ ከቀጠለ… አገር ቀለጠ - ለሦስት ወራት የሚካሄድ የምርጫ ዘመቻና የፖለቲካ ንትርክ፣ ለአገራችን “ኦቨር ዶዝ” ነው፡፡ በሆንግ ኮንግ፣ ከስድስት ወር…
Rate this item
(2 votes)
 “-- በቅድሚያ ማወቅ ያለበት ሐቅ ግን በዙሪያው ቆራጥና ጀግና አብሮ አደሮች እንዳሉ ነው፡፡ ከእነርሱ ጋር በመተባበር ዲሞክራሲን ማስረጽ ይጠበቅብናል። ዲሞክራሲ ከተዘፈቅንበት መሻኮትና መቆራቆዝ ያላቅቀናል፡፡ --” እግዚአብሔር ከሁሉም ፍጡራን አብልጦ ለሰዎች እውቀትና ፍቅር ሰጥቶናል፡፡ እውቀት ነገር ለመለየት ይጠቅማል፡፡ ፍቅር ተግባብቶ ለመኖር…
Rate this item
(0 votes)
እርስዎ በዕለት ተዕለት ግንኙነትዎ ከተለያዩ ሰዎች ጋር በተለያየ ሁኔታ ሊገናኙ ይችላሉ፡፡ ግንኙነቶቹ ከአንዳንዶች ጋር በጽሁፍ፣ ከአንዳንዶች ጋር በስልክ፣ ከአንዳንዶች ጋር ደግሞ ገጽ ለገጽ ሊሆን ይችላል፡፡ የሚያገኟቸው ሰዎች፣ የቤተሰብ አባላት፣ ዘመዶች፣ ጓደኞች ወይም የሥራ ባልደረቦች ሊሆኑም ይችላሉ:: እንደገና ከእነዚህ ሰዎች መካከልም…