ህብረተሰብ

Rate this item
(1 Vote)
 ከግንቦት 20 ቀን 1983 እስከ መጋቢት 18 ቀን 2010 ዓ.ም ድረስ በኢትዮጵያ የመንግሥት ሥልጣን ላይ የቆየው የሕወኃት ኢሕአዴግ መንግሥት፤ ሁሉ በእጄ ሁሉ በደጄ የሚል ደልቃቃ ነበር፡፡ አዲስ አበባ እንደ ገባ ሕግና ደንብ የሚባል ነገር የማያውቁት ወታደሮች (ተጋዳላይ)፤ ሲሰርቅ የሚያገኙትን ሰው…
Rate this item
(2 votes)
 ‹‹ተጣጥሮ ከመኖር ተጣጥሮ መሞት ምን ይባላል?›› የአድማስ ትውስታ በጅምላም በነፍስ ወከፍም የሞታችን መጠን መጨመሩን ለማወቅ ስንት ዓመት አንድ ተራ የሚመስል ማስረጃ ሰምቼ ነበር፡፡ ይኸውም ዱሮ ዕድርተኛ፣ አስከሬን በመንገድ ሲያልፍ ካየ ‹‹ማነው የሞተው?›› ሲል ይጠይቅ ነበር:: የሟቹ መጠንና የአሟሟት ዓይነት ከመብዛቱ…
Rate this item
(2 votes)
• ሰላምና የሕግ የበላይነት ደልደል እስኪል ድረስ፣ ምርጫውን ማራዘም ይሻላል? ግን፣ ምርጫውን ለሚቀጥለው ዓመት ማሻገር፣ የሕግ የበላይነትን የሚጥስ ከሆነ ወይም ፓርቲዎች ባይስማሙበትስ? • እስካሁን፣ ብዙ ፓርቲዎች የተስማሙበት አንድ የሕገ መንግሥት ማሻሻያ ሃሳብ አለ፡፡ በወንድ ፆታ የተፃፉ አንቀፆችን፣ የሴት ፆታንም በሚያካትት…
Rate this item
(1 Vote)
“የግል ፕሬሱ ላይ የሚደረገው ተጽዕኖ፣ እንደ ወቅቱና እንደ ዓመቱ መልኩ ይለያያል” ከአዘጋጁ፡- አዲስ አድማስ ጋዜጣ የተመሰረተበትን 20ኛ ዓመት አስመልክቶ፣ ጋዜጠኛ ጌጡ ተመስገን ባለፈው እሁድ፣ ከጋዜጣው ምክትል ዋና አዘጋጅ ኢዮብ ካሣ ጋር ያደረገውን አጭር ቃለ መጠይቅ፣ ከፌስ ቡክ ገጹ ላይ ወስደን…
Rate this item
(1 Vote)
“በድህረ ዋለልኝ ያለፉት ኀምሳ ዓመታትም፣ የ”ብሔሮች ጥያቄ” እና “የመነጠል ፉከራ” ያልተዘጉ አጀንዳዎች ሆነው ቀጥለዋል፡፡ የኢትዮጵያችን ህላዌም ሁሉን በፈጠረ አምላክ ላይ፤ ከእርሱ በመለስም በመከላከያ ሰራዊት ነፍጥ ላይ እንደቆመ፣ ሁለተኛውን ሀምሳ ዓመት ጀምረናል፡፡ በሔኖክ ገለታው መንደርደሪያግራም ነፈሰ ቀኝ የኢትዮጵያ ሃገረ መንግሥት (state)…