ህብረተሰብ

Rate this item
(0 votes)
 እንደ መግቢያየሕገመንግሥት አመጣጥ ታሪካዊ ዳራ የሚጀምረው ከ1789 የፈረንሳይ አብዮት ነው፡፡ የፈረንሳይ አብዮት፣ በሰው ልጆች ታሪክ ዘንድ፣ እንደ ጉልላት የሚቆጠሩ በርካታ እሴቶችን አበርክቶ ማለፉ ይታወቃል፡፡ በአብዮቱ ላይ ለመስዋአትነት የተሰለፈው ሰፊው ሕዝብ፣ የወንድማማችነት፣የእኩልነት እና የነጻነት አርማን አንግቦ የጭቆና ድባብን በመግፈፍ፤ የአምባገነናዊ ሥርዓትን…
Rate this item
(2 votes)
“ህዝቡ የጠቅላይ ሚኒስትሩን ምላሽ በጉጉት እየጠበቀ ነው” - የሰላም አምባሳደሮች ቡድን 56 ያህል ብሔር ብሔረሰቦችን አቅፎ የያዘው የደቡብ ኢትዮጵያ ክፍል፤ ከ13 በላይ ዞኖች ክልል እንሁን የሚል ጥያቄ ማንሳታቸውን ተከትሎ፣ በክልሉ ሰላምና መረጋጋት ጠፍቶ በተከሰተ ሁከትና ብጥብጥ የሰዎች ህይወት ጠፍቷል፡፡ የግልና…
Rate this item
(3 votes)
ወገኖቼ፤የምንተርፈውም የምንጠፋውም ተያይዘን ነው፡፡ ‹‹ጨው ለራስህ ስትል ጣፍጥ፤ አለበለዚያ ድንጋይ ነው ብለው ይጥሉሃል›› የሚለው አገራዊ ብሂል፣ ለኮሮና ቫይረስ አይሰራም፡፡ ካልጣፈጥን ሁላችንም ነን ተያይዘን የምንጣለው፡፡ (ልብ በሉ፤ እስካሁን በመላው ዓለም ከ2 ሚሊዮን በላይ ሰዎች በቫይረሱ የተያዙ ሲሆን ከ120 ሺ በላይም በበሽታው…
Rate this item
(0 votes)
• በሽታን መደበቅና ሆን ብሎ ወደ ሌሎች ማስተላለፍ እስከ 20 ዓመት እስር ሊያስቀጣ ይችላል • ከለይቶ ማቆያ ማምለጥና እንዲያመልጡ መተባበርስ? • ደረጃቸውን ያልጠበቁ ሳኒታይዘሮች ያቀረቡ በህግ መጠየቅ ነበረባቸው • ያለ አስቸኳይ ጊዜ አዋጅ የተወሰዱ እርምጃዎች ትክክል አይደሉም በአገራችን የኮሮና ቫይረስ…
Rate this item
(1 Vote)
 ሴትየዋ፣ በእንግድነት ቤትዋ ከመጣች ሴት ጋር ቁምነገር እያወራች ነው፡፡ የእንግዳ ተቀባይዋ ሴትዮ ልጅ፤ እድሜው ሶስት አመት ተኩል ገደማ ይሆናል፤ የእናቱን ፊት ጠምዝዞና አፉን ጆሮዋ ላይ ለጥፎ፣ በሹክሹክታ የሆነ ነገር ይጠይቀታል፡፡ ልጁ የሚጠይቃት፣ ቀደም ሲል ጠይቋት “አይሆንም” ብላ የከለከለችውን ነገር ሳይሆን…
Tuesday, 28 April 2020 00:00

ከፌስቡክ ገጾች

Written by
Rate this item
(1 Vote)
ዘላቂ ጠባሳ እንዳያመጣ--ትላንት ከሰዓት በኋላ የኢትዮጵያ አየር መንገድን ለመጎብኘት እድል አግኝቼ ነበር። ደስ ብሎኝ ተመልሻለሁ። ከውጭ መዓት የሚያወራ ቢኖርም፤ ወጣቶች በተስፋ በትጋት ይሰራሉ። በዓለም ላይ የመጣ መከራ አየር መንገዱን የከፋ ጉዳት ሳይደርስበት ለ2035 እየተዘጋጁ ነው። ጎበዝ፤ ከ2020 የማያልፍ ኮሮና፤ ዘላቂ…