ህብረተሰብ
Saturday, 30 May 2020 13:13
“የአንድ አካባቢ መዘጋት የተለየ ቁጣና መርገምት ተደርጎ መታየት የለበትም፤ ስርጭቱን አፍኖ የማስቀረት ስትራቴጂ ነው”
Written by ናፍቆት ዮሴፍ
- አሁን ወደ ከፍተኛው ችግር የመግቢያ መንደርደርያ ላይ ነን፤ “ፒክ” ወደሚባለው ከፍተኛ ችግር በምን ያህል ፍጥነት ይደርሳል? - ማህበረሰቡም መንግስትም የሚወስደውን እርምጃ ከመቼውም ጊዜ በላይ ማጥበቅ ያለብን ጊዜ ላይ ነን - ሰኔ መጨረሻ ድረስ ስርጭቱ እየጨመረ እንደሚመጣ ተገምቷል፤ ከፍተኛ አደጋ…
Read 1521 times
Published in
ህብረተሰብ
- አዲስ አበባ ውስጥ በማህበረሰብ ደረጃ ስርጭት እንዳለ በእርግጠኝነት መናገር ይቻላል እንዴት? - ሳንዘናጋ ከተጠነቀቅን በቫይረሱ የሚያዙ ሰዎችን ቁጥር እንቀንሳለን፤ መዘናጋቱ ከቀጠለስ? … ከዚያም የባሰ ብዙ ሰዎች ይጠቃሉ - በሀዘንም በደስታም ሰዎች እንደቀድሞው ሰላም ነው ብለው ከተገናኙ የአብነት አካባቢ ሁኔታ…
Read 949 times
Published in
ህብረተሰብ
Saturday, 23 May 2020 15:34
በ“ኳራንቲን” የታጀበ ሁዳዴ - ወትንሣዔ - ወኢደል ፊጥር
Written by ከአብዱራህማን አህመዲን፤ የቀድሞ የፓርላማ አባል)
በዚህ ሳምንት ለየት ያለች ማስታወሻ መጻፍ አሰብኩ፡፡ ዛሬ (ቅዳሜ) ወይም ነገ (ዕሑድ) የሮመዳን ፆም ፍቺ በዓል ይከበራል፡፡ ይህ በዓል በሙስሊሞች ዘንድ “የረመዳን ፆም ፍቺ በዓል” (ኢደል ፊጥር) በመባል ይታወቃል፡፡ በዓረብኛ “ዒድ” ማለት “በዓል” ማለት ነው፡፡በእስልምና ሃይማኖት በየዓመቱ ሦስት በዓላት ይከበራሉ፡፡…
Read 3138 times
Published in
ህብረተሰብ
የኦቦ ዳውድ “ሰበር ዜና!”ኦቦ ዳውድ ኢብሳ በአርትስ ቲቪ በነበራቸው ቆይታ ለኢትዮጵያ የአሃዳዊና ፌዴራላዊ ቅይጥ አወቃቀር ይሻላል የሚል ሐሳብ ሰነዘሩ!! “ሰበር ዜና!” “ዩኬን ውሰደው አሁን፤ ዩናይትድ ኪንግደም፤ ዌልስ፤ አየርላንድ፤ ስኮትላንድ እና ዋናኛው ኢንግላንድ፡፡ ይሔ ነው ዩኬን የፈጠረው፤ ፌዴሬሽን ነው፡፡ መንግስታት ናቸው…
Read 7643 times
Published in
ህብረተሰብ
ወርኀ ግንቦትን ስንፈክር አንደኛ የግንቦት ስያሜ ምንነት፣ ሁለተኛ ግንቦትን ልዩ የሚያደርጉ ቀዬአዊ፣ ሀገራዊ፣ አሕጉራዊና ዓለማቀፋዊ በረከተ-መርገማትን በወፍ በረር እንቃኛለን፡፡ ግንቦት የሚለው ወርኀ ስም ገነበ ከሚለው ግሥ የወጣ ሲሆን ግንብን፣ ቤትን፣ ጎጆን የማቆም፣ የማነጽና የመገንባት ሂደት ገላጭ ነው፡፡ እንዲሁም ግንብን፣ አጥርን…
Read 2314 times
Published in
ህብረተሰብ
“ ኢድ በዓል የም ሥጋና፣ የምሕረት፣ የይቅርታ፣ የሥነ ምግባራ ዊ ድል አድራ ጊነት ቀን ነው። የመልካም ውጤትና የብሩህ ግኝቶች ቀን ነው።--” የረመዳን ጾምከእስልምና ሃይማኖት መሠረታዊ ሕግጋት ውስጥ ከፍተኛ ደረጃና የላቀ ከበሬታ ያለው የረመዳን ወር ጾም ነው። ጾሙ በሙስሊሙ ኅብረተሰብ ዘንድ…
Read 747 times
Published in
ህብረተሰብ