ህብረተሰብ

Rate this item
(1 Vote)
- የፖለቲካ ምርጫ ፋይዳ፤ “አብዮት”ን የሚያስቀር፣ ከለውጥ ማዕበል የሚገላግል ሲሆን ነው፡፡ - ለሕግ የተገዛና በሕጋዊ ስርዓት የሚካሄድ፣… ሕግን አክብረው ለማስከበር የሚሰሩ ሰዎችን ለመምረጥ እስከሆነ ድረስ ነው - የፖለቲካ ምርጫ ፋይዳ የሚኖረው፡፡ - በተቃራኒው፣ “በዚህኛው ምርጫ ጉድ ይፈላል፤ በዚያኛው ምርጫ ይለይለታል”…
Wednesday, 13 May 2020 00:00

ከፌስቡክ ገጾች

Written by
Rate this item
(1 Vote)
በትግራይ ክልል ምርጫ ይደረግ?አንዳንድ የትግራይ አክቲቪስቶችና ፖለቲከኞች (እንዲሁም ህወሓት) የኢትዮጵያ ፌደራል መንግስትና ከዘጠኙ ስምንቱ ክልሎች እየመራ ያለው የብልፅግና ፓርቲ በሀገር ደረጃ ምርጫ የማያካሂድ ከሆነ የትግራይ ክልል (ሀገር?) ለብቻው ክልላዊ (ሀገራዊ) ምርጫ ማካሄድ አለበት እያሉ ነው።ምክንያት ደግሞ (1) በህወሓት በኩል ፦…
Rate this item
(1 Vote)
 እናቴ ወይዘሮ ይከኑ ሐሰን ከነገሩኝ ልጀምር፡፡ ወንድማቸው ቀኛዝማች አረጋ ሐሰን፣ ደብረ ሲና፣ የአሁኗ መካነ ሰላም (ወሎ ቦረና) ጣሊያኖች ያስሯቸዋል። ጠባቂዎችን አስክረው ቀኛዝማች አረጋን ከእስር አሰብረው ወደ ጎጃም ይሻገራሉ:: በዚህ የተናደደው ጣሊያን፣ ሁለቱን ወንድሞቻቸውን ሰብስቤ ሐሰንንና መኮንን ሐሰንን ወግዲ ገበያ ላይ…
Rate this item
(1 Vote)
 “--የብሉይ ኪዳን ታሪኮችን መሠረት በማድረግ የምትጠራው ሀገረ እስራኤል፤ የዘመን መለወጫ በዓልን የምታከብርበት ወር ሚያዝያ ነው፡፡ ይህም ታሪክ አለው:: ከግብጽ ባርነት መውጣት በጀመረችበት ዕለት ያዲሱ ዓመት መባቻ እንዲጀመር መደረጉ አንዱ ነው፡፡ ስለዚህ ሚያዝያን ከግዞት የመላቀቅ፣ ከስደት የመውጣት ትእምርትን የያዘች የነጻነት በዓልና…
Rate this item
(0 votes)
ጥያቄ፡- በአሁን ሰዓት በሬዲዮ፣ በቴሌቪዥን፣ በዩ-ቲዩብና በመሳሰሉት ሚዲያ በመሰማት ላይ የሚገኙት ኮሮና-ተኮር የሙዚቃ ስራዎች (በተለይም ዘፈኖች) ቫይረሱን ከመዋጋት አንጻር የመንግሥትን ሰዋዊ/ሳይንሳዊ ምላሽ የሚያግዙ ናቸው ወይስ የሚያዳክሙ? እየተደመጡ የሚገኙት ግጥሞች ዜጎችን በ”እንችላለን” ስሜት የሚያጀግኑ ናቸው ወይንስ አቅመ-ቢስነትን የሚያሰርጹ? አገራችን በእጇ ውስጥ…
Rate this item
(1 Vote)
 ቆየት ያለ “ሰኔ ሰላሳ” የተሰኘ ድንቅ የአማርኛ ፊልም ላይ እንዲህ የሚል ምልልስ አስታውሳለሁ.....ጠያቂ… ድምፅህን እማውቀው ይመስለኛል?ተጠያቂ…. አዎ የሬዲዮ ፕሮግራም አለኝ፤ ጋዜጠኛ ነኝ፡፡ጠያቂ….. አዎ አዎ አዎ ሬዲዮ ላይ ሰምቼሀለው….. አሃ በዝነኛ ሰው ነዋ የምሸኘው?አሃሃሃሃ እንዴት ነው ሙያውን ትወደዋለህ?ተጠያቂ….. አዎ በጣም፡፡ጠያቂ… ጥሩ…