ህብረተሰብ

Rate this item
(1 Vote)
 ሴትየዋ፣ በእንግድነት ቤትዋ ከመጣች ሴት ጋር ቁምነገር እያወራች ነው፡፡ የእንግዳ ተቀባይዋ ሴትዮ ልጅ፤ እድሜው ሶስት አመት ተኩል ገደማ ይሆናል፤ የእናቱን ፊት ጠምዝዞና አፉን ጆሮዋ ላይ ለጥፎ፣ በሹክሹክታ የሆነ ነገር ይጠይቀታል፡፡ ልጁ የሚጠይቃት፣ ቀደም ሲል ጠይቋት “አይሆንም” ብላ የከለከለችውን ነገር ሳይሆን…
Tuesday, 28 April 2020 00:00

ከፌስቡክ ገጾች

Written by
Rate this item
(1 Vote)
ዘላቂ ጠባሳ እንዳያመጣ--ትላንት ከሰዓት በኋላ የኢትዮጵያ አየር መንገድን ለመጎብኘት እድል አግኝቼ ነበር። ደስ ብሎኝ ተመልሻለሁ። ከውጭ መዓት የሚያወራ ቢኖርም፤ ወጣቶች በተስፋ በትጋት ይሰራሉ። በዓለም ላይ የመጣ መከራ አየር መንገዱን የከፋ ጉዳት ሳይደርስበት ለ2035 እየተዘጋጁ ነው። ጎበዝ፤ ከ2020 የማያልፍ ኮሮና፤ ዘላቂ…
Rate this item
(0 votes)
- ኮሮና ከድመት ወደ ሰው፤ ከሰው ወደ ድመት ይተላለፋል - የከብት ግብይትና እርድ ልማዳችን ለአደጋ የሚያጋልጥ ነው - የቫይረስ በሽታዎች መድሃኒታቸው በቀላሉ አይገኝም - በእኛ አገር በሌሎች ዓለማት የጠፉ የእንስሳት በሽታዎች አሉ የሰው ልጅ ከእንስሳት ወደ ሰው በሚተላለፍ ቫይረስ ሲጠቃ…
Rate this item
(1 Vote)
ነፍስ አድንም፣ መማሪያ አርአያም ነው - የሃኪሞች ስኬት፡፡ ኢትዮጵያ የስልጣኔ ቅርሶችን ብቻ ሳይሆን የዘመናዊ ስልጣኔ አርአያ ፋናዎችንም የያዘች አገር ናት፡፡ ስኬታማ የህክምና ትምህርትና የሀኪሞች የላቀ ብቃት አንዱ የስልጣኔ አርአያ ነው፡፡ የኢትዮጵያ የህክምና ዘርፍ፣ “ጥሩ መነሻ መሰረት ከተገኘ፣ በዩኒቨርስቲ ትምህርት አማካኝነት፣…
Saturday, 25 April 2020 13:20

እንዲህም አለ…እንዲያም አለ

Written by
Rate this item
(1 Vote)
ከቤት መውጣት 17 ሺ ብር ያስቆነድዳል! “ምነው እግሬን በሰበረው?” በአገረ ጣልያን፤ አንዲት ጣልያናዊት እንስት፣የኮሮና ቫይረስ ስርጭትን ለመግታት በሚል የወጣውን በቤት ውስጥ የመቀመጥ ጥብቅ መመሪያ ጥሰው፣ ከኤሊያቸው ጋር የእግር ጉዞ ሲያደርጉ በፖሊስ ተይዘው፣ 400 ዩሮ (17ሺ 600 ብር ገደማ) ቅጣት እንደከፈሉ…
Rate this item
(1 Vote)
የዓለም ቤተ ክርስትያናት ካውንስል፣ አክት አሊያንስና የአሜሪካኑ ብሔራዊ የክርስቶስ ቤተ ክርስትያናት ካውንስል፤ ለአሜሪካው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ በጋራ በላኩት ደብዳቤ፤ አሜሪካ በኢራን ላይ የጣለችውንና አገሪቱ ለኮቪድ-19 የምትሰጠውን ምላሽ በእጅጉ እየተገዳደረ የሚገኘውን አቅምን የሚያንኮታኩት ማዕቀብ እንድታነሳ ጠይቀዋል፡፡“ኖቭል ኮሮና ቫይረስ በየትኛውም ሥፍራ ለሚገኝ…