ህብረተሰብ

Wednesday, 15 April 2020 20:06

"እናቴን በእናቶች ቀን አጣሁ"

Written by
Rate this item
(4 votes)
እ.ኤ.አ ሜይ 10 የሚከበረው የእናቶች ቀን ሳምንታት ሲቀረው የ33 ዓመቷ አያ (ስሟ ለዚህ ዘገባ የተለወጠ) ለእናቷ ምን ዓይነት ስጦታ እንደምትሰጣቸው በማሰብ ተወጥራ ነበር፡፡ እናቷን እንደምትቀብር ግን በህልሟም ሆነ በእውኗ ፈጽሞ አላሰበችውም፡፡ የአያ እናት በግብጽ፣ በኮሮናቫይረስ ከሞቱት የመጀመሪያዎቹ አስር ሰዎች አንዷ…
Rate this item
(0 votes)
“ከጎጃም በረንዳ እስከ አውቶቢስ ተራ፣ ከሰባተኛ እስከ ምዕራብ ሆቴል፣ ከዘይት ተራ እስከ ምናለሽ ተራ፣ ከዱቄት ተራ እስከ ዶሮ ተራ … አሁንም በመርካቶ የሚታየው ትርምስ ያው ነው፡፡ በዚህ ትርምስ መሐልደግሞ ኮሮና ቫይረስን በከፊል የሚያረክሰውን ውሃና ሳሙና ማየት ብርቅ ሆኗል፡፡” ቅዳሜ መጋቢት…
Rate this item
(0 votes)
ሕይወትን የሚፈቅድ ሰው ማን ነው?በጎንም ዘመን ለማየት የሚወድድ?አንደበትህን ከክፉ ከልክል፤ከንፈሮችህም ሽንገላን እንዳይናገሩ፡፡ይህንን ዘመን እንሻገር ዘንድ አንዱ መንገድ ይህ ነው፡፡ ጓድ ሌኒንስ ቢሆን የአባት አገር ሩሲያ አብዮት እንዳይቀለበስና ወደፊት እንዲጓዝ ወይም እንዲራመድ ምን እናድርግ? ምን ይደረግ? (What to be done?) ወይም…
Rate this item
(1 Vote)
ሕዳር ሲታጠንና ዓለምን ያጠቃው የእንፍሉዌንዛ ወረርሽኝ በዚህ ሳምንት በማቀርበው መጣጥፍ “ጋዜጠኞች ሙያችሁን ለማስከበር በራሳችሁ ላይ ዝመቱ” ያልኩበትን ምክንያት፤ እንዲሁም ስለ ሀገራችን ሚዲያዎችና ስለ ዘመኑ የሀገራችን ጋዜጠኞች ያለኝን አስተያየት ለማቅረብ ቀጠሮ መያዜ ይታወቃል፡፡ ይሁን እንጂ ቀጠሮዬን እንዳፈርስ ያስገደደኝ አንድ ጉዳይ ገጠመኝ…
Rate this item
(4 votes)
 በዚህ ሳምንት በማቀርበው መጣጥፍ “ጋዜጠኞች ሙያችሁን ለማስከበር በራሳችሁ ላይ ዝመቱ” ያልኩበትን ምክንያት፤ እንዲሁም ስለ ሀገራችን ሚዲያዎችና ስለ ዘመኑ የሀገራችን ጋዜጠኞች ያለኝን አስተያየት ለማቅረብ ቀጠሮ መያዜ ይታወቃል፡፡ ይሁን እንጂ ቀጠሮዬን እንዳፈርስ ያስገደደኝ አንድ ጉዳይ ገጠመኝ - ኮሮና! እናም የጀመርኩትን ርእሰ ጉዳይ…
Rate this item
(4 votes)
“--ራሳችንን አግልለን ባለንበት ጊዜ እንኳ፥ ቅዱሱ መንፈስ በእኛ ውስጥ ኾኖ ሲቃትት፥ የእግዚአብሔር መገኘትና ፈዋሽ ፍቅሩ ያረበበብን ንዑሳን ቅዱሳን ማኅደራት እንኾንለታለን። ከዚያም ውስጥ፥ ዐዳዲስ የመቻል ዕድሎች፥ ዐዳዲስ የደግነት ተግባራዊ እንቅስቃሴዎች፥ ዐዲስ ሳይንሳዊ ዕውቀት፥ ዐዲስ ብሩሕ ተስፋ ተገልጠው ሊወጡ ይችላሉ።--” ጸሐፊ፦ ኤን.…