ህብረተሰብ
“እናቴን አይዞሽ ደርሼልሻለሁ እላታለሁ”ወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ ዘንድሮ ለ12ኛ ጊዜ ባለፈው ቅዳሜ ጥር 29 ቀን 2013 ዓ.ም በዋናው ግቢ 5ሺ 310 ተማሪዎችን በመጀመሪያ በሁለተኛና በስፔሻሊቲ ዲግሪ ሲያስመርቅ፤ ሰኞ የካቲት 1 ደግሞ በዳውሮ ዞን ታርጫ ከተማ በሚገኘው ዳውሮ ታርጫ ካምፓስ ከ360 በላይ…
Read 368 times
Published in
ህብረተሰብ
“ሁሉም ሰው እየተሯሯጠ ጥጉን ያዘ፡፡ የሁለት ዓመቱ ልጄም የሰማውን አስፈሪ ድምፅ መቋቋም አቅቶት ጉያዬ ውስጥ ተወሸቀ፡፡ ድምፁ የተዋጊዋ ሚግ ነበረ፤ የመጣችውም በመቀሌ አካባቢ የተተከሉትን የኢፌዲሪ መከላከያ ሮኬቶች ህወሓት እንዳይጠቀምበት ለመምታት ነበር…” በጦርነቱ ወቅት መቀሌ ነበርኩ፡፡ ከዛሬ ጀምሮ በየሳምንቱ የማስነብባችሁ ታሪክም…
Read 9174 times
Published in
ህብረተሰብ
• ለጋዜጠኛ ካሳሁን አሰፋ ባለቤት 305 ሺ ብር አስረክቤአለሁ • በልጅነቴ ለማውቀው ለልብ ህሙማን ማዕከል ከ1 ሚ. ብር በላይ ለግሻለሁ ተወልዶ ያደገው አዲስ አበባ ጉለሌ ሩፋኤል ቤተክርስቲያን አካባቢ ነው። ኑሮውን አሜሪካ ኮሎራዶ ግዛት ካደረገ 16 ዓመታትን አስቆጥሯል። ገና የ11 ዓመት…
Read 2851 times
Published in
ህብረተሰብ
ኮራኮን ኮንስትራክሽን ቅዳሜ ጥር 22 ቀን 2013 ዓ.ም ለንባብ በበቃው ጋዜጣችሁ ላይ “የአዳማ ግንብ ገበያ ባለአክሲዮኖች መንግስት እንዲታደጋቸው ተማፀኑ” በሚል ርዕስ የቀረበው ዘገባ፤ በእውነተኛ መረጃና ማስረጃ ላይ ያልተመሰረተ ሲሆን የአንድ ወገን ቅሬታ ብቻ ሚዛናዊነት በጎደለው መልኩ የተቀረበበት ነው። ከዚህ አንጻር…
Read 402 times
Published in
ህብረተሰብ
ምርጫ ቦርድ በኦነግ ፓርቲ አመራሮች መካከል የተፈጠረውን አለመግባባት ለመፍታት ሕጋዊና ተደጋጋሚ ጥረቶችን ሲያደርግ እንደነበር ይታወሳል።በዚህም መሠረት፡-የፓርቲው የተወሠኑ የሥራ አስፈጻሚ አባላት ነኀሴ 01 ቀን 2012 ዓ.ም በተጻፈና በድርጅቱ ምክትል ሊቀ-መንበር በተፈረመ ደብዳቤ የድርጅቱን ሊቀ መንበር መታገዳቸውን ለቦርዱ አሳውቀው እንደነበር፣ ከዚህም በተጨማሪ…
Read 391 times
Published in
ህብረተሰብ
· የቱሪዝሙን እንቅስቃሴ ለማዘመን የሚደረገው እንቅስቃሴ የተናበበ አይደለም · የዘንድሮ የጎንደር ጥምቀት ለቱሪዝም ኢንዱስትሪው ተስፋ የፈነጠቀ ነው በቱሪዝም ማኔጅመንትና በማርኬቲንግ ማኔጅመንት ዘርፎች ሁለት ዲግሪዎችን የተቀበሉት አቶ ደሳለኝ ይልማ፤ በቱሪዝምና ሆስፒታሊቲ ዘርፍ ውስጥ ከ10 ዓመታት በላይ ሲሰሩ ቆይተዋል፡፡ በአሁኑ ወቅት በጎንደር…
Read 1997 times
Published in
ህብረተሰብ