ህብረተሰብ
"ስለ ሕጋዊነት የሚብሰከሰኩት የደርጉ ሊቀ መንበር፤ አስተዳደራቸው ከሕግ ጋር ይተዋወቅ ነበር ማለት ያስቸግራል። በቅርብ ታሪክ ከታዩ መንግሥታት በደም አፋሳሽነቱ ወደር አልነበረውም።--" ‘የኢትዮጵያ ሕዝብ’ሰሞኑን ከቀድሞ የአሜሪካ ድምፅ ሬዲዮ ጣቢያ ባልደረባ አዲሱ አበበ ጋር ቃለ ምልልስ ያደረጉት የኮሎኔል መንግሥቱ ሃይለማርያም ልጅ ዶ/ር…
Read 4216 times
Published in
ህብረተሰብ
እንኳን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል አደረሳችሁ!የዘንድሮውን የልደት በዓል የምናከብረው በዚህ ዓመት ያሳለፍነውን ፈታኝ ተጋድሎና ከፊታችን የሚጠብቀንን ወሳኝ ዕድል እያሰብን ነው። አሁን በፈተናና በዕድል መካከል እንገኛለን። ዓለምም የመጀመሪያውን የክርስቶስ ልደት ያከበረችው በፈተናና በዕድል መካከል ሆና ነበር። በአዳም በደል ምክንያት የመጣው የመከራ…
Read 402 times
Published in
ህብረተሰብ
ኮቪድ ለፈጠራ ሥራዎች አነሳስቷል እስከ 2.ኪ.ግ ክብድት መሸከም የሚችል ድሮን ሰርተናል ዩኒቨርስቲው በኮቪድ መሃል ሆኖ ያከናወናቸው ተግባራት ጎንደር ዩኒቨርስቲ ባለፉት 6 አስርት ዓመታት በመማር ማሳተማር ሂደቱ፣በጥናትና ምርምር እንዲሁም በማህበረሰብ አገልግሎቱ ከፍተኛ ስራዎችን ሲሰራ ቆይቷል፡፡ አሁንም እየሰራ ይገኛል፡፡ የአዲስ አድማስ ጋዜጠኛ…
Read 673 times
Published in
ህብረተሰብ
ከጎንደር ከተማ በስተምዕራብ 61 ኪ.ሜ ርቀት ላይ ጣና ሀይቅ ዳር ትገኛለች የ701 ዓመቷ ደብረ ሲና ማርያም ገዳም። ብዙዎች ሊያዩት ሊጎበኙት ይሻሉ፤ ይጎበኙታልም። በጎርጎራ ከተማ ውስጥ የምትገኘው ይህቺ ጥንታዊት ገዳም በ1312ኛው ክፍለ ዘመን በንጉስ አምደ ፅዮን መንግስት ወቅት ኤስድሮስ በተሰኘ የ…
Read 7084 times
Published in
ህብረተሰብ
በገዳማም አገር የክንፍ ድምጽ ይሰማል ተርገብጋቢ ነገር የመላክ አይደለም፣ ተመአት የሚያድን ያሞራ ነውንጂ የሚበላ በድንሰሞኑን ሃይማኖት ፖለቲካን የተካው ይመስላል፡፡ የታሠሩ ጋዜጠኞች ጉዳይ በቅጡ ሳይነሳ በኑፋቄ የተጠረጠሩ ዲያቆናት ጉዳይ በዓለማዊ መጽሔቶች ገጽ ውስጥ ሰፊ ሽፋን ተሰጥቶት እናነባለን፡፡ የፖለቲካ ፓርቲዎች ድም ብዙም…
Read 7325 times
Published in
ህብረተሰብ
Friday, 01 January 2021 00:00
"የብሔር ልዩነታችን ላይ መሰረት ባደረገ ፖለቲካዊ የአስተዳደር ስርዓት የዜጎችን መሰረታዊ ሰብዓዊ መብቶች ማረጋገጥ አይቻልም"
Written by Administrator
በሀገራችን ኢትዮጵያ በንጹሃን ዜጎች ላይ እየደረሰ ያለ አሰቃቂ ግድያ፣ የአካል መጉደል፣ ለዘመናት ከኖሩበት ስፍራ መፈናቀል እንዲሁም ያፈሩትን ሃብትና ጥሪት በአንድ ጀንበር አጥተው ለተረጅነት መዳረግ በየጊዜው የሚያጋጥም የተለመደ አሳዛኝ ክስተት ሆኗል፡፡ ይህንን በዜጎች እየደረሰ ያለውን አሰቃቂ ግድያ፣ የአካል መጉደል፣ መፈናቀልና ሃብትና…
Read 461 times
Published in
ህብረተሰብ