ህብረተሰብ

Rate this item
(3 votes)
ጋዜጠኛ ዮናስ አብርሃምና ጋዜጠኛ በረከት አብርሃም በኢትዮጵያ ከአንድ ማህፀን የወጡ ታላቅና ታናሽ ወንድማማቾች ናቸው፡፡ በኢትዮጵያዊ ባህልና ወግ ታንፀው እዚሁ ፊደል ቆጥረው ነው ያደጉት፡፡ በ1990 ዓ.ም በኢትዮጵያና በኤርትራ መካከል በተከሰተው ጦርነት ሳቢያ ኤርትራዊያን መላ ቤተሰቡ ወደ ኤርትራ ሲባረር፣ ጋዜጠኛ ዮናስ አብርሃም…
Rate this item
(1 Vote)
(ጊዜው የሚጠይቀው ፈጣን ጉዳይ) በ17ኛው መቶ ክፍለ ዘመን አጋማሽ ላይ የነበረችው የእንግሊዝ ከተማ ሎንደን የቆሸሸች፣ በሰው የተጨናነቀች፣ መንገዶቿና መተላለፊያዎቿ እጅግ የጠበቡ፤ ከእንጨት ግድግዳ የተሰሩ ቤቶች የበዙባት ነበረች፡፡ እ.ኤ.አ. በሚያዚያ ወር 1665 የእንግሊዙ ንጉስ ቻርልስ (ሁለተኛ) ለሎንደን ከተማ ከንቲባ ፅ/ቤት አንድ…
Rate this item
(7 votes)
“የይቅርታን፣ የዕርቅንና የመደመርን ባነር አንግበን፣ በጥላቻ ጎዳና ከመጓዝ እንመለስ” በሀገራችን ያለው ሁኔታ ከቀደሙት ጊዜዎች ባልተናነሰ አሁንም አሳሳቢ ነው ማለት ይቻላል። የሚታዩት ግጭቶች፣ ዘውግ ተኮር ጥቃቶችና የመሳሰሉት ሁሉ በየሰው ልብ ውስጥ ላለው ወይም ለተረገዘው ጥላቻ፣ ቂምና ቁርሾ ማሳያዎች ናቸው። በግጭት ወይም…
Rate this item
(3 votes)
 አንድ ሰው አንድ በቀቀን (ፓሮት) ጓደኛ ነበረው። ከበቀቀኑ ጋር ለረዥም ጊዜ አብሮ ኖሯል፡፡ ሰውየው አንዴ ትከሻው ላይ፣ ሌላ ጊዜ ደግሞ አናቱ ላይ እያስቀመጠው፣ ቤት ውስጥ ካኖረው የስኳር ጆንያ፣ ስኳር በማንኪያ እያወጣ ለበቀቀኑ ያበለዋል፡፡ አንድ ቀን ሰው ሁሉ ስላልነበረ ማታ ሊተኙ…
Rate this item
(3 votes)
በአንድ አካባቢ በጋራ የሚኖር ማሕበረሰብ፤ ለረጅም ዘመናት አብሮ ከመኖር የሚያተርፋቸው ገዢ የሆኑ የወል ስሜቶችና አስተሳሰቦች ይኖሩታል፡፡ ይህንን የወል ስሜቶችና አስተሳሰቦች ቋት፣ ኤሚል ዶርካይም፤ “Collective Consciousness” ብሎ ይጠራዋል፡፡ ከዚህ አንፃር የእኛ ገዢ የወል ስሜቶችና አስተሳሰቦች ምን እንደሚመስሉ ለመረዳት፣ ኢትዮጵያውያን በጋራ የተካፈልናቸውን…
Rate this item
(3 votes)
 የእየሱስ የመጨረሻዎቹ ቀናትና የኢትዮጵያ ሙዚቃ በክፍል-3 ፅሁፌ ላይ ኢትዮጵያ እንዴት ከያሬድ የትካዜ (የብህትውና) ዜማ እንደተወለደች ተመልክተናል፡፡ በዛሬው ፅሁፌ ደግሞ የያሬድ የትካዜ ዜማዎች እንዴት ከእየሱስ የመጨረሻዎቹ የመከራ ቀናት እንደተቀዱ እንመለከታለን፡፡ በሌላ አነጋገር፣ ኢትዮጵያ የተወለደችው ከእየሱስ የመጨረሻዎቹ የእንግልትና የመከራ ቀናት ከፈጠሩት የትካዜ…
Page 8 of 159