ህብረተሰብ
ግጥምን ሁሉም ሰው አንብቦ ለየራሱ የሚሰጠው ትኩስ ስሜት አለ፤ ወይ ይጠላል፤ ወይ ይወድዳል - ይላሉ የስነ ግጥም ሂስ ምሁር የሆኑት ኤስ ኤች በርተን፡፡ ይህ ግን ገና ድስቱ ምድጃ ሲነካ ነው፡፡ ደጋግመው ሲያጣጥሙትና፣ የቅመማውን ስልትና ይዘት ሲያጤኑ የሰውም ልዩነት፣ የጥበብም ቃና…
Read 1961 times
Published in
ህብረተሰብ
(የዛሬ 3 ሳምንት ምን ተጽፎ ነበር?) ከሕወሓት አመራር መካከል የትግራይ ሕዝብ፣ ከገዛ አገሩና ከወገኑ መለየት አለበት የሚል እምነት የያዘ ቢኖር፣ በሕገ መንግሥቱ መሠረት መጠየቅ ይችላል። ይህን ለማድረግ ጸብ አያስፈልግም፤ ጦርነት አያስፈልግም። ከሕግ ውጭ ሕዝቡን በውሸት ሰበካ ወደ ግጭት ለማስገባት መሞከር፣…
Read 2253 times
Published in
ህብረተሰብ
ባል ሆዬ፤ ሪፐብሊካን ነው፡፡ (ኢህአዴግ ነው እንደሚባለው) የለየለት የትራምፕ ደጋፊ ነበር፡፡ ሚስት ደግሞ የትራምፕ ቀንደኛ ጠላት ናት፡፡ ትራምፕ ጎጆአቸውን በፖለቲካ ልዩነት ቢያምሰውም፤ ጥንዶቹ በአንድነት በሚያስተሳስራቸው ተልዕኮ ላይ ተሰማርተዋል፡፡ ጆን ላውራ ሃንተር ለዓመታት የውሃ ጣቢያዎች በማቋቋም፣ በአሜሪካ-ሜክሲኮ ድንበር፣ በህገ ወጥ መንገድ…
Read 479 times
Published in
ህብረተሰብ
Saturday, 31 October 2020 12:35
የ368 ኤርትራውያንና ኢትዮጵያውያን ስደተኞች መታሰቢያ ሐውልት - በላምፔዱሳ
Written by ቀናው ገብረስላሴ
(ኦክቶብር 3፣ 2013 ባህር ውስጥ ሰምጠው የረገፉ ወገኖች) ይህ የበርካታ ኤርትራዊያንና የጥቂት ኢትዮጵያውያንን ስሞችን እንደ ጥንግ ድርብ ለብሶ በብረትና በእንጨት የተዋቀረ፣ ከስሩ ሜድትራኒያን ባህርን እንዲወክል ሰማያዊ ግምጃ መሳይ ቅብ የተነጠፈለት ሐውልት፤ በጣሊያን የጠረፍ የባህር ዳርቻ በምትገኘው ላምፔዱሳ በምትባል ከተማ ላይ…
Read 2735 times
Published in
ህብረተሰብ
"ግብጾች ዓባይ የእነሱ ሕይወት ነውና ከስሩ ከምንጩ ጀምሮ ጥበቃው በረቀቀ ዘዴ ይደረግለት ጀመር፡፡ የግብጽ ጳጳስ፤ ዓባይ ቅዱስ ውኃ ነው፤ ፈዋሽ ነው፤ ስለሆነም ጸበል ነው። ከመጠመቅና አህል ሳይበሉ ከመጠጣት በስተቀር ጠላ አይጠመቅበትም፤ ጋን አይታጠብበትም ብለው አስከለከሉ፤ ገዘቱ፡፡ ግብጽ ሲደርስ ግን ሴቶች…
Read 2152 times
Published in
ህብረተሰብ
• ፓርኩ እንኳን ለትልልቅ እንስሳት ለአይጥም አይሆንም • የኮሬ ማህበረሰብ ለፓርኩ ሲባል ተነስቶ ሌላ ወገን መስፈር የለበትም • ፓርኩ ዳግም ይካለል የሚለውን ነገር ፈፅሞ አንቀበለውም በሃገራችን ከሚገኙት 27 ፓርኮችና በፌደራል መንግስት ከሚተዳደሩ 13 ፓርኮች አንዱ የሆነው በደቡብ ክልል ጋሞ ዞን…
Read 7185 times
Published in
ህብረተሰብ