ህብረተሰብ

Tuesday, 20 October 2020 00:00

ዛሬ የት ነው ያለነው?

Written by
Rate this item
(2 votes)
‹‹በታሪካችን በተለያዩ አጋጣሚዎች አዲስ የፖለቲካ ምዕረፍ የመጀመር እድሎች አግኝተን ብዙዎቹን በወጉ ሳንጠቀምባቸው አምልጠውናል፡፡ አሁንም ይህ የሥልጣን ሽግግር አዲስ ምዕራፍ የምንጀምርበት ሌላ የታሪክ አድል ነው፡፡ በመሆኑም በከፍተኛ የኃላፊነት ስሜት ልንጠቀምበት ይገባል›› - (ጠ/ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ) አኔ በዚህ እድሜዬ የንጉሡን፣ የደርግንና…
Rate this item
(0 votes)
ነሐሴ 23 ቀን 2012 ዓ.ም በወጣው አዲስ አድማስ እትም ላይ “ሴታዊነት፤ ለፖለቲካችን ጤናማነት ያለው ሚና” በሚል ርዕስ አንድ ጽሁፍ አስነብቤ ነበር። በዚሁ ጽሁፍ ላይ፣ የወንዳዊነት አስተሳሰብ ጎልቶ በሚታይበት የሃገራችን ፖለቲካ ውስጥ ያለውን ውስብስብ ችግር ለመፍታት በሚደረገው ጥረት፣ የፖለቲካችንን ሴታዊነት ባህርይ…
Rate this item
(7 votes)
ፍልቅልቋ ደራርቱ በጊዜዋ ከልብ አስፈንድቃናለች፡፡ አገራችን ውጥንቅጥ ውስጥ በነበረች ጊዜ፣ ሰንደቅ ዓላማችን ክብሯ ዝቅ እንዲል በተደረገበት ወቅት፤ በባርሴሎና ኦሎምፒክ በአስር ሺህ ሜትር የወርቅ ሜዳሊያ አስገኝታልናለች፡፡ሰንደቅ ዓላማችን በኦሎምፒክ መድረክ ከፍ ብሎ ሲውለበለብ ዕንባዋ በጉንጮቿ ሲወርድ፣ እኛም ሳይታወቀን ጉንጫችን በዕንባ የረጠበ፣ ልባችን…
Rate this item
(1 Vote)
አብዛኞቻችን ስለ አበበ ቢቂላ የምናውቀው የማራቶን ጀግና መሆኑን ነው፡፡ እሱ ግን ከዛም በላይ ነበር፡፡ በዓለም ላይ አንዱና ታላቁ የስኬት ምሥጢር ተብሎ የሚታወቀውን፣ ነገር ግን በተግባር ለማስረዳት አስቸጋሪ የሆነውን ሃሳብ በተግባር ያሳየ፤ ሃሳቡን ለማስረዳትም ጥሩ ምሳሌ ሆኖ የቀረበ የማራቶን ሩጫ ጀግና…
Rate this item
(0 votes)
 ሕዝባዊ ቦታዎች የአንድን ማህበረሰብ ማህበራዊ ህይወትን የሚያሳዩ በህዝቡ የሚከበሩና የሚወደዱ ቦታዎች ናቸው። በእነዚህም ህዝባዊ ቦታዎችም አማካኝነት ሕብረተሰቡ ስብሰባዎችን እርቆችን ሐይማኖታዊ ከበራዎችን ፖለቲካዊ ሁነቶችን ስፖርታዊና የመዝናኛ ክንዋኔዎችን ወዘተ ይከውኑበታል። ህዝባዊ ቦታዎች ለህብረተሰቡም የላቀ አካላዊና መንፈሳዊ እርካታን ስለሚሰጡ እጅግ የሚከበሩ የሚወደዱና የሚዘወተሩ…
Rate this item
(1 Vote)
ዛሬ ስለ በሬዎች ውጊያ ነው የማወጋችሁ። (መቼም ስለ አሰቃቂው የሰዎች ውጊያ ከማውራት ይሻላል) ዘና እንደምትሉበት እምነቴ ነው፡፡ ወግ-1. መቼም የገጠር ልጆች የምታውቁት ታሪክ ነው - ኮርማ በሬዎች እርስበርስ የመዋጋት ከፍተኛ ፍላጎት አላቸው፡፡ ሁለት ኮርማዎች ጎን ለጎን ከቆሙ ወይም ከተቀራረቡ ከሁለቱ…
Page 10 of 217