ህብረተሰብ

Rate this item
(0 votes)
“ኢትዮጵያዊነትን መምረጥ ከሃዲነት” የሚለውን ቃል (ሀረግ) የሰማሁት የጀነራል ሳእረ አስከሬን ሽኝት በሚሌኒየም አዳራሽ በተደረገበት ወቅት ነበር:: ይህ ቃል ሲተነተን ብዙ ነገሮችን ያመለክታል፤ ሀገራችን ለገባችበት ፈተና መሰረታዊ መንስዔውን ይጠቁማል፡፡ ከ1983 እስከ 2010 ዓ.ም. በነበሩት 27 ዓመታት፣ በሀገርና በህዝብ ላይ የተሰራውን ሴራ…
Rate this item
(0 votes)
የጦርነት እና የዉጊያ ነገር ሲነሳ ስማቸው አብሮ ይነሳል። እነኚህን መሳሪያ የታጠቁ ሀገራትን ለወዳጅነት እንጂ ለጠብ የሚያጫቸው የለም። እንደው ከአቅም በላይ በሆነ ገፊ ምክንያት ከነዚህ ሀገራት ጋር ወደ ጠብ ውስጥ ቢገባ እንኳን ሁለቴ እና ሶስቴ የኃይል ሚዛንን ማስላትን ይጠይቃል። ምክንያቱም የታጠቁት…
Rate this item
(1 Vote)
የመሐል ልጅ (2013) ከጊዜያችን ድህረ ዘመናዊ ልብወለድ ጸሐፍት መካከል አንዷ በሆነችዉ ቤዛዊት ዘርይሁን (Bez Brown) ለህትመት የበቃ የአጫጭር ልብወለዶች መድበል ነዉ፡፡ በዚህ መድበል ዉስጥ የቀረቡት ልብወለድ ሥራዎች የተጻፉበት ቋንቋ (literaery diction) ዉብ ነዉ፡፡ የአንድ ድርሰት ታላቅነት አንዱ ሚዛን የተሰነደበት ቋንቋ…
Rate this item
(0 votes)
ክፍል አራት (የመጨረሻ ክፍል)ፀሊም ለዛ (dark humor)የሚያሳቅቅ ወይም የሚያሸማቅቅ፣ የሚያስፈራ ወይም የሚያሳዝን ድባብ ውስጥ ሳቅን የሚያጭር ትረካ ነው - “ፀሊም ለዛ”። በአንድ በኩል ኅሊናን ያናውጣል። በሌላ በኩል ደግሞ፣ ሳንወድ በግድ ፈገግ የሚያሰኘን ከንፈርን የሚያስገልጥ አስቂኝ ትረካ ነው። ዮሐንስ፣ “ተጠርጣሪዎቹ” በተሰኘው…
Rate this item
(0 votes)
ትርጉም ያለው ሕይወት፣… እውነትን መሰረት በማድረግና ጥበብን ፈልጎ በመጨበጥ እውን የሚሆን ነው።ብዙዎች ፍልስፍናን የቃላት ማሳመሪያ የአፋቸው መዋያ ያደርጓታል። ጥቂቶች ግን ድምጻቸውን አጥፍተው በብልሃት ይኖሩባታል።ትምህርታቸውን በፍልስፍና ጀምረው ሕይወታቸውን ከፍልስፍና ያቋረጡ ጥቂት አይደሉም። በየመድረኩ የሚፈላሰፉ በኑሯቸው ግን ከራሳቸው የተላለፉና የተኳረፉ መዓት ናቸው።…
Rate this item
(0 votes)
 መንግስት በውሃ ላይ 30 በመቶ ታክስ መጣሉ ህዝቡ የተጣራ ውሃ እንዳያገኝ አድርጎታል- የጥሬ ዕቃ በብዙ እጥፍ መጨመር ፋብሪካዎች እንዲዘጉ አድርጓል (ጌትነት በላይ (ኢ/ር)ሰሞኑን ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር የውሃ ማሸጊያ ፕላስቲክ ማቅለሚያ የሆነውን “ማስተርባች” የተሰኘ ግብአት ወደ ሀገር እንዳይገባ በማገዱ ምክንያት የታሸጉ ውሃዎች…