ህብረተሰብ
ብሩህ ዓለምነህ(በአ.አ.ዩ. በማስተርስ የፍልስፍና ተማሪ እና“የፍልስፍና ፩ እና ፪” መፅሐፍት ደራሲ) “የአክሱም ሐውልትን እዩት በራሱ የተማመነ፣ ወደ ሰማየ ሰማያት በድፍረት አንጋጦ አማልክቱን፣ ከዋክብቱንና ጨረቃን ወደ ላይ አፍጥጦ “እኔ እንዲህ ነኝ፤ ይሄንንና ያንን ማድረግ ችያለሁ፤” ብሎ የሰውን ልጅ ምድራዊ የበላይነትና ኩራት…
Read 2383 times
Published in
ህብረተሰብ
ማህበረሰቡ ለአዲስ አበባ ነዋሪ ምርቶቹን ለማቅረብ አቅዷል የአውራምባ ማህበረሰብ መስራች አቶ ዙምረታ ኑሩ፣ ባለቤታቸውና በማህበረሰቡ እንግዳ ተቀባይ በመሆን የሚሰሩት ወ/ሮ እናነይ ክብረት እንዲሁም የማህበረሰቡ የህብረትስራ ማህበር ሊቀ መንበር ወጣት ጌታሰው መሃመድ ሰሞኑን ለስራ ጉዳይ ወደ አዲስ አበባ በመጡበት ወቅት የአዲስ…
Read 2353 times
Published in
ህብረተሰብ
ሰሞኑን “የህግ የበላይነት ለዘላቂ ሰላም እና ለህዝቦች አንድነት” በሚል መሪ ቃል በሀገር አቀፍ ደረጃ የፍትህ ሳምንት ለ7ኛ ጊዜ እየተከበረ ነው፡፡ ይሄን መነሻበማድረግ የፍትህ ሥርዓቱ ምን ደረጃ ላይ ነው? የህግ የበላይነት ሰፍኗል? ዜጎች በህግ የበላይነት እምነት አሳድረዋል? በሚሉና ተያያዥ ጉዳዮች ዙሪያ…
Read 1899 times
Published in
ህብረተሰብ
ለኪነጥበብ ቅርበት በነበረው ቤተሰብ ነው ተወልዶ ያደገው፡፡ አባቱ አቶ ካሳሁን ገርማሞ ታዋቂ ጋዜጠኛ፤ የዘፈን ግጥም ደራሲና የመድረክ መሪ ነበሩ። ‹‹ሙዚቃ ህይወቴ›› የተሰኘው ዘፈኑን ለአባቱ መታሰቢያ አድርጎ ሰርቶላቸዋል። እናቱ ወይዘሮ ጥላዬ አራጌ ደግሞ በዳንስ ሙያ ያሳለፉ ኩሩ ኢትዮጵያዊ የቤት እመቤት ናቸው፡፡ …
Read 12615 times
Published in
ህብረተሰብ
· “ይሄ ማዕከል ተሰርቶ በነጋታው በሞትኩ” (አርቲስት ፋንቱ ማንዶዬ) · “በሁሉም ከተሞች የአረጋውያን ማዕከላት ይገነባሉ” ሜሪ ጆይ የልማት ማህበር የዛሬ 8 ዓመት የአረጋዊያን ሁለገብ አገልግሎት ማዕከል ለመገንባት በሀዋሳ ከተማ 6 ሺህ ካ.ሜ ቦታ የተረከበ ሲሆን በ2003 ዓ.ም ግንባታው ተጀምሮ ዘንድሮ…
Read 3038 times
Published in
ህብረተሰብ
(ካለፈው የቀጠለ) ‹‹ወዳጄ›› ይለኝ የነበረ ሰው አለፈ!! (ካለፈው የቀጠለ) ‹‹ወዳጄ›› ይለኝ የነበረ ሰው አለፈ!!ባለፈው ሳምንት አዲስ አድማስ፤ አሰፋ እና እኔ ማዕከላዊ እሥር ቤት ውስጥ እንኖር እንደነበረ፤ ተርኬላችኋለሁ፡፡ ከዚያው ልቀጥል፡፡- አሰፋ ትዝታው አያልቅም፡፡ አሰፋ ካለው ባህሪ አንዱ፣ አጠገቡ ካለ ሰው ጋር…
Read 1912 times
Published in
ህብረተሰብ