ህብረተሰብ
Sunday, 26 February 2017 00:00
የፖለቲካ እስረኞች ሳይፈቱ ድርድር ሊካሄድ እንደማይገባ ‹‹አረና›› አስታወቀ
Written by አለማየሁ አንበሴ
‹‹በተለይ ዶ/ር መረራ ጉዲና መፈታት አለባቸው›› በተለያዩ ምክንያቶች የታሰሩ የፖለቲካ አመራሮች ሳይፈቱ ተቃዋሚዎች ከገዥው ፓርቲ ጋ የሚያደርጉት ድርድር ተቀባይነት እንደማይኖረው አረና ትግራይ ለፍትህና ለዲሞክራሲ ፓርቲ አስታውቋል፡፡ የፓርቲው ሊቀመንበር አቶ አብርሃ ደስታ ለአዲስ አድማስ እንደገለፁት፤ በተለይ ከአረና ጋር የመድረክ አባል የሆነው…
Read 4121 times
Published in
ህብረተሰብ
ባለ ብዙ ቀለም አበባ፣ በአንድ ክር እንደታሰሩ ዥንጉርጉር ዶቃዎች መልክ፣ እንደ ፍንድቅድቅ ሸጋ እመቤት ናት፤ ሀዋሳ...! እንደ ግጥም ባለ ዜማ፣ እንደ እሸት ደማም ስንኝ፣… እንደ ረግረግ ልብ፣ እንደ ዳንሰኛ ስሜት!...እንደምታሸበሽብ ዘማሪ!! ሀንት ግጥምን፤ ‹‹Passion for truth, beauty, and power!›› ይሉታል፡፡…
Read 6136 times
Published in
ህብረተሰብ
Sunday, 19 February 2017 00:00
ዋና ሥራ አስፈጻሚ ዶ/ር አረጋ ይርዳው የምህንድስና ሳይንስ፣ የአመራር ዘይቤ፣ የሥራ ፍቅር
Written by ግሩም ሠይፉ
• ስለ”ኢትዮጵያናይዜሽን” ፋይዳ በስፋትና በጥልቀት ያብራራሉ--- • አገር አደገች የሚባል ከሆነ ቀጣዩ ጥያቄ በምንና በማን የሚለው ነው • 100 ሚሊዮን ህዝብ ይዘን ሁልጊዜ በፈረንጅ ልንኖር አንችልም--- • ወጣቱ ከተሳካለት እኮ አገሪቱም ያልፍላታል--- ዶክተር አረጋ ይርዳው የመጀመርያ ዲግሪያቸውን በመካኒካል ኢንጅነሪንግ ከአዲስ…
Read 6412 times
Published in
ህብረተሰብ
የየካቲት ወር ወይም (February) የጥቁሮች ታሪክ ወር በመባል በየዓመቱ በአሜሪካ ውስጥ ይዘከራል፡፡ የዚህ ዝክር አመጣጥ ወደ ኋላ ዘጠና ዓመት የቆየ ታሪክ አለው፡፡ አከባበሩ የተፀነሰው ካርተር ውደሰን በተባለ የታሪክ ተመራማሪ ጥረትና ይኸው ሰው ባቋቋመው የጥቁሮች ሕይወትና ታሪክ ጥናት ማሕበር አማካይነት ሲሆን…
Read 2155 times
Published in
ህብረተሰብ
የአሜሪካዎቹ ፌደራልና ይግባኝ ሰሚ ፍርድ ቤቶች የአሜሪካው ፕሬዝደንት ዶናልድ ትራምፕ በሰባት የኣለማችን ሀገራት ዜጎች ላይ ያስተላለፉትን ወደ ሃገሪቱ ያለመግባት እገዳ ውድቅ ማድረጋቸውን የተለያዩ አለም አቀፍ የዜና ማሰራጫዎች በቅርቡ ዘግበዋል፡፡ ፕሬዝደንቱ ጉዳዩን ወደ ቀጣዩ ፍርድ ቤት በይግባኝ እንደሚወስዱ ማስታወቃቸውም ተነግሯል፡፡ በተመሳሳይ…
Read 1289 times
Published in
ህብረተሰብ
መንግስታት ህልውናቸው የተመሠረተበትና የመንግስትነት ስራቸውን የሚያከናወኑበት ገንዘብ ከሰማይ አይወርድላቸውም፡፡ ለዚህ የሚሆናቸውን ገንዘብ የሚያገኙት የሚመሩት ወይም የሚገዙት ህዝብ አለፈቃዱም እንኳ ቢሆን ከሚከፍለው ግብርና ቀረጥ ነው፡፡ በዚህ ከህዝብ የሚሰበሰብ ገንዘብ ላይ መንግስት የሚከተለው የአጠቃቀም ሁኔታ በሀገሪቱ እድገትና በህዝቡ የዛሬም ሆነ የነገ የኑሮ…
Read 6034 times
Published in
ህብረተሰብ