ህብረተሰብ

Rate this item
(3 votes)
አሜሪካ ነጻነቷን ከተቀዳጀች ጀምሮ እስከ ዛሬ 44 ፕሬዚዳንቶች ሐገሪቱን አስተዳድረዋል፡፡ በያዝነው ሣምንት አጋማሽም 45ኛ ፕሬዚዳንቷን መርጣለች። የአሜሪካ ፕሬዚዳንት በመሆን የተመረጡትም ዶናልድ ትራምፕ ናቸው፡፡ ዶናልድ ትራምፕ ፍጹም የተለዩ ሰው መሆናቸውን፤ በምርጫ ውድድሩ አሸናፊ የመሆናቸው ዜና በተገለጸ ቅጽበት በዓለም ህዝብ ዘንድ የተፈጠረውን…
Rate this item
(5 votes)
• ኢትዮጵያ ወደ ቀደመ ገናና ስሟ እንድትመለስ እንትጋ• ሁሉም ለሀገሩ ክብር ዲፕሎማት መሆን አለበት-• ፖለቲካና የሀገር ክብር ጨርሶ መምታታት የለበትምዶ/ር ወርቅነህ ገበየሁ (አዲሱ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር)አዲሱን ሹመት እንዴት አገኙት? ጠብቀውት ነበር?እንግዲህ ሹመት ኃላፊነት ነው፡፡ መንግስት አምኖብኝ ህዝብን እንዳገለግል እድሉን በማግኘቴ…
Rate this item
(3 votes)
• አንድ አገር ናት ያለችን፤ የግልና የመንግስት ጋዜጠኞች በሚል መፈራረጅ አያዋጣም• ሚዲያዎች፤ ያለ ምንም ፍርሃት እኩልነት ተሰምቷቸው መስራት አለባቸው• ኢትዮጵያን የሚለውጣት የሌላ ሀገር ሚዲያ ሳይሆን የራሷ ሚዲያ ነውዶ/ር ነገሪ ሌንጮ (የመንግስት ኮሙኒኬሽን ሚ/ር)አዲሱን የሥራ ሃላፊነነት (ሹመት) እንዴት አገኙት?ሹመቱን ጠብቄ የነበረ…
Rate this item
(0 votes)
ፈተናውን በአግባቡ መስራት ያልቻለ ሊወድቅ ይችላልአቶ ከበደ ጫኔ (አዲሱ የገቢዎችና ጉምሩክ ሃላፊ ሚኒስቴር) አዲሱ ሹመት ለእርስዎ ትርጉሙ ምንድን ነው?ሹመቱ ለኔ አዲስ አይደለም፡፡ ከአሁን በፊትም የንግድ ሚኒስትር፤ የጠ/ሚኒስትሩ የህዝብ ግንኙነትና አማካሪ ሚኒስትርም ነበርኩ፡፡ አሁን ደግሞ የገቢዎችና ጉምሩክ ባለስልጣን ሃላፊ ሚኒስትር ሆኜ…
Rate this item
(1 Vote)
• የምርጫው ውጤት በአብዛኛው ይታወቃል።ከ48ቱ ግዛቶች መካከል፣ የ30ዎቹ ውጤት አያጠራጥርም።• በካሊፎርኒያ፣ በኒውዮርክ... ሂላሪ ክሊንተን ያሸንፋሉ። በቴክሳስ፣ በሚዙሪ... ዶናልድ ትራምፕ ያሸንፋሉ።• ዋናው ጥያቄ፣ የፍሎሪዳና የኦሃዮ፣የፐንስልቫንያና የኖርዝ ካሩላይና፡ የሚሺጋንና የቨርጂንያ ፉክክር ነው!• የዘንድሮው ምርጫ ከወትሮው ይለያል።ሰሞኑን ደግሞ ብሶበታል - “የጥቅምት ዱብዳ” ይሉታል።•…
Rate this item
(3 votes)
‹‹ሠይጣን የሚያድረው፤ ከዝርዝር ነገሮች ነው›› ይኸው አሁን የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ በፈጠረው የሰላም ጥላ አረፍ ብዬ ማሰላሰል ይዤአለሁ። ያ ‹‹ፖለቲካዊ ጠሮ›› (Political Hurricane) ብዙ ካንገላታን በኋላ አሁን ደብ ብሏል፡፡ ነጠላ እንደሚቋጭ ሰው፤ አዕምሮዬ ሁለት ነገሮችን መቋጨትና ማሰላሰል ይዟል፡፡ በሁለት ሐሳቦች ቅኝት…