ህብረተሰብ

Rate this item
(5 votes)
መንግሥት መድኃኒት በሚሆን መጠን ተቃውሞውን ይፈልገው ነበር መግቢያምናልባት ታስታውሱ ይሆናል፡፡ በወዲያኛው ሣምንት የአዲስ አድማስ እትም፤ ‹‹ፖለቲካዊ ትራጀዲ›› በሚል ርዕስ ባቀረብኩት አንድ ጽሑፍ ‹‹ኢህአዴግ ከዚህ ሁከት ምን ተማረ?›› የሚል ጥያቄ እንደ ዘበት አንስቼ ነበር፡፡ ጥያቄውን አነሳሁት እንጂ መልስ የሚሆን ነገር አልነበረኝም፡፡…
Rate this item
(28 votes)
ሀገር ሰላም እንድትሆን፤ ሰላም ሆናም በብልጽና ጎዳና እንድትራመድ ከተፈለገ ሁለት ነገሮች ያስፈልጓታል፡፡ ሕዝብን የሚያዳምጥ መንግሥትና መንግሥትን የሚያዳምጥ ሕዝብ፡፡ ማዳመጥ ከመስማት ይለያል፡፡ መስማት ጆሮ ለተፈጠረለት ሁሉ የሚቻል ነው፡፡ ይህን ጽሑፍ ስናነብ እንኳን ስንትና ስንት ድምጾችን ፈልገንም ሳንፈልግም እንሰማለን፡፡ ማዳመጥ ግን ሦስት…
Rate this item
(1 Vote)
የዚህ ዓምድ ትኩረት ሥነ-ጥበብ፡ በዋነኝነትም የኢትዮጵያ ሥነ-ጥበብ ነው። በተለይም ዘመንኛው (Contemporary) የኢትዮጵያ ሥነ-ጥበብ ላይ አጽንኦት በመስጠት ወቅታዊና በመታየት ላ ይ ያሉ ትርዒቶችን ይዳስሳል፡ ገለጻ ያቀርባል፡ ያትታል፡ ይመረምራል፡ ሂስ ያቀርባል። ግለሰቡን ሳይሆን ስራውን በመተቸት የሂስ ባሕልን ለማዳበር ይጥራል፡፡ የዓምደኛውን እይታ መሬት…
Rate this item
(3 votes)
አዳም ተፈጠረ እንጂ አልተወለደም ብላችሁ የምታምኑ ሁላችሁ እንደምን ናችሁ፡፡ እኔ ደህና ነኝ … ካለናንተ ሀሳብና ናፍቆት በስተቀር እንዳልላችሁ … እኔ እናንተን አላውቃችሁም፡፡ “አዳም ተፈጠረ እንጂ አልተወለደም” …የሚለው ሀሳባችሁ በጥቅል ይገልፃችኋል ብዬ ልገምትና በዚህ እምነታችሁ መሰረት፣ ትውውቃችንን ላፋፍመው፡፡ ያልተፈተነ ትውውቅ በኋላ…
Rate this item
(15 votes)
ይህ ጽሑፍ የ‹‹አረናው” አብርሃ ደስታ÷ በተከታታይ በማህበራዊ ድረ,ገፅ ላይ ላሰፈረው ሃሳብ የተሰጠ የግል አስተያየትና የሃሳብ ሙግት ነው፡፡እኔና አብርሃ ደስታ÷ የህወሓት መንግስት በካቴና ሳያወዳጀን በፊት ትውውቃችን በሩቁ ነበር፡፡ ህወሓት ኢህአዴግ ሊያፈርስ አስቦ ሲገፋን ግን በወህኒ ቤት መካከል ሰራንና የልብ ወዳጅ ለመሆን…
Rate this item
(17 votes)
ጥንታውያን የአብነት ሊቃውንት፤ ‹ሕመም አንድም ለትምህርት፤ አንድም ለሞት ነው› ይላሉ። መታመሙን ላወቀ፣ መድኃኒቱን ለፈለገ፣ መድኃኒቱንም በትክክል ለወሰደ፣ ወስዶም ለዳነ ሰው ሕመም ለትምህርት ይሆነዋል፡፡ ሦስት ነገር ይማርበታልና፡፡ አንድም ዳግመኛ እንዳይዘው ጥንቃቄን፣ አንድም ቢይዘው ሊተርፍ የሚችልበትን መፍትሔ፣ አንድም ደግሞ ለሌላው የሚመክረው ልምድን…