ህብረተሰብ

Rate this item
(5 votes)
“-- በነገራችን ላይ፤ ሰውን ከእንስሳት የሚለየው ማሰብ መቻሉ አይመስለኝም፡፡ ይልቅስ፤ሰውን ከእንስሳ የሚለየው መሳቅ መቻሉ ነው፡፡--”ማቲው አርኖልድ መሰለኝ፡፡ ‹‹አግዚአብሔር ዓለሙን ሰርቶ ሲጨርስ፤ ከሰራበት መሣሪያ አንድ ረስቶ ሄደ፡፡ ያም መሣሪያ ሜታፈር (ተለዋጭ ዘይቤ) ነው፡፡ ይህ መሣሪያ ከሰው እጅ ገባ፡፡ ከገጣሚው እጅ ገባ፡፡…
Rate this item
(19 votes)
“የሀገራችን የወንጀል ፍርድ ከፈሰሰ የማይታፈስ …” በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ ከሚገኙ አስደናቂ የፍርድ ታሪኮች አንዱ የሶስና ፍርድ ነው፡፡ እሥራኤል ወደ ባቢሎን ተማርከው በነበሩ ጊዜ ኢዮአቄም እና ሶስና የተባሉ ባልና ሚስቶችም ተማርከው ነበር፡፡ የባቢሎን ሥርዓተ መንግሥት ከየሀገሩ የተማረኩ ፈላስያን የራሳቸውን ጉዳይ በራሳቸው…
Rate this item
(5 votes)
ወ/ሮ ዘኑ ደማ ቀጭን ጠይም፣ ቆንጆ ስትሆን 35 ዓመቷ ነው፡፡ መኖሪያዋ በአርሲ ዞን ሚጢ ቀበሌ ሲሆን በማቲዎስ ወንዱ ካንሰደር ሶሳይቲ ማዕከል ተጠልላ ነው ያገኘኋት፡፡ በፊት ጤነኛ ስለነበረች የወር አበባዋ ምንም ሽታ አልነበረውም፡፡ ከተወሰነ ጊዜ በኋላ መሽተት ጀመረ። “በፊት የሌለብኝን የወር…
Rate this item
(1 Vote)
ዓለማቀፍ የፕሬስ ቀን ባለፈው ማክሰኞ ሚያዝያ 25 በሀገራችን የተከበረ ሲሆን በመንግስት ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ጽ/ቤት አዘጋጅነት በፍሬንድሺፕ ሆቴል የግማሽ ቀንየፓናል ውይይት ተካሂዷል፡፡ በፓናል ውይይቱ ወቅት የሀገሪቱን የመገናኛ ብዙኃን ሁኔታ የሚዳስሱ ሶስት ጥናታዊ ጽሑፎች ቀርበው በሠፊው ውይይት ተደርጐባቸዋል፡፡“የሚዲያ ብዝሃነትን ያከበረች ሀገር -…
Rate this item
(5 votes)
የተዛባን ሚድያ በተዛባ ጥብቅና ማረም አይቻልምየዛሬ ወር ገደማ በ“አዲስ አድማስ” ጋዜጣ ላይ የኢቢኤስን የፕሮግራም ይዘት የተመለከተ አስተያየቴ ቀርቦ ነበር፡፡ አስተያየቱ ለጣቢያው ሰዎችም ሆነ ለሌሎች አካላት መድረሱን ሰሞኑን ጣቢያው ከጀመረው ‘የቀለም ቅብ’ ስራ ማስተዋል ይቻላል፡፡ ይሁን እንጂ አስተያየቴን በማውገዝ ወደ አደባባይ…
Rate this item
(17 votes)
እነሆ በሀገራችን አዲስ ጎሳ መፈጠሩ ተሰማ፡፡ እስከ ዛሬ ድረስ ሰዎች የጎሳ ማንነታቸውን ለማስከበር፣ ባህላቸውንና ታሪካቸውን ለመግለጥ ሲታገሉ ነበር የምናየው፡፡ ታሪክ የማያልቅባት ኢትዮጵያ የነባር ጎሳዎችን መብት ማስከበር ብቻ ሳይሆን አዳዲስ ጎሳዎችንም መመሥረት አለብኝ ብላለች፡፡ በርግጥ በሕገ መንግሥቱ ላይ ነባር ጎሳዎችን በተመለከተ…