ህብረተሰብ
Saturday, 10 October 2015 16:07
ሰው መልዕክ- ከተማ ሰይጣን ‹‹የከተማ ሰው በብቸኝነት ወህኒ ውስጥ የታሰረ እንስሳ ነው››
Written by ተፈሪ መኮንን
ባለፈው ሳምንት የአድማስ እትም ያቀረብኩትን ጽሁፍ ያነበቡ ጓደኞቼ፤ በተነሳው ርዕስ ላይ ትንሽ እንድጨምር ጠየቁኝ፡፡ የሌሎች አንባቢዎቼን ስሜት ባላውቅም፤ የጓደኞቼን ፍላጎት መነሻ አድርጌ ዛሬም ከዴዝሞንድ ሞሪስ መጥቻለሁ፡፡ ባለፈው ሣምንት፤ አንዳንድ የማህበራዊ ሥነ ሰብእ ምሁራን ሰዋዊ ዙ (Human Zoo) ብለው የሚጠሩት የከተማ…
Read 2232 times
Published in
ህብረተሰብ
ካለፈው የቀጠለየኢትዮጵያ የታሪክ ጸሀፊያንናየኢትዮጵያ ታሪክ ዛሬ ላይ የምናገኘው የኢትዮጵያ ታሪክ ማህደር በአገር ውስጥ (ኢትዮጵያዊ ዜግነት ባላቸው) እና በውጭ አገር የታሪክ ምሁራንና ጸሀፍት የተደራጀ ነው፡፡ የታሪክ ጸሀፍቱ ታሪክን ሲጽፉ ታዲያ ለኢትዮጵያ የስነ ጽሁፍ ዕድገት በአጠቃላይ፣ በተለይ ደግሞ ለኢትዮጵያ ታሪክ ዕድገት ያበረከቱትን…
Read 2198 times
Published in
ህብረተሰብ
የስነ ሰብእ ምሁራን፤ የዘመናዊውን ሰው የከተማ ኑሮ፤ ከእግት አራዊት ትርዒት (Zoo) ጋር ያመሳስሉታል፡፡ በእነሱ አመለካከት፤ ከተማ ‹‹የእግት ሰዎች ትርዒት›› (Human Zoo) ነው፡፡ የስነ ሰብእ ሊቃውንት፤ የጠቅላላው ዘረ - እንስሳት (Species) ህልውና በነገድ አኗኗር ላይ የተመሠረተ ነው፡፡ አራዊት፤ በነገድ በመኖር ራሳቸውን…
Read 2022 times
Published in
ህብረተሰብ
የታክሲዎን አመል እዛው- ትዳርና ባቡር አንድ ናቸውመሳፈሪያቸውን እንጂመውረጃቸውን ማወቅ አይቻልም- ባቡር እና ሰውን ማመን ቀብሮ ነው- ነገረኛ ተሳፋሪ ባቡርን ኮንትራትይጠይቃል- ደግሞ እንደታክሲ በየቦታው ወራጅአለ በሉ አሏችሁ- ብድር ባይኖር ኖሮ አዳሜ ይሄኔለታከሲ ተሰልፈሽ ነበር- አይደለም የባቡር ሐዲድ ወርቅቢየነጥፉላችሁ አታመሰግኑም- አፄ ምኒሊክ…
Read 4050 times
Published in
ህብረተሰብ
በዚህ መጣጥፍ ጸሀፊ እምነት የክሽፈት ታሪክ እና የታሪክ ክሽፈት የሚሉት ሁለት ሀሳቦች ብዙ ጉዳዮችን ያዘሉ በመሆናቸው በጥልቀት መታየት አለባቸው፡፡ በመሆኑም የፕሮፌሰር መስፍን ሀ/ማርያም አዳፍኔ ፍርሃትና መክሸፍ፤ ስለ ክሽፈት ታሪክና ስለ ታሪክ ክሽፈት ያነሳቸውን ሀሳቦች በማሰባሰብ ለማቅረብ ተሞክሯል፡፡ መጽሀፉ ከአደረጃጀት አንጻር…
Read 1941 times
Published in
ህብረተሰብ
Saturday, 26 September 2015 09:06
‘የተንዳሆ ግድብ ለዓመታት ተጓተተ” የሚለው የኢቢሲ ዘገባ... “ለዓመታት የተጓተተ ዘገባ” ነው!
Written by ዮሃንስ ሰ
• ኢቢሲ፣ ይሄን ዘገባ ሰሞኑን ያሰራጨው የት ከርሞ ነው?1. ወጪው ከ1 ቢ. ብር በታች ነው የተባለው ግንባታ፣ ከ5 ቢ. ብር በላይ ፈጅቶም አላለቀም። 2. ቢበዛ በ3 ዓመት ውስጥ ግንባታው ይጠናቀቃል የተባለው ግድብ፣ 10 ዓመት አልበቃውም።3. ግድቡ እየተጓተተ ወጪው እንደናረ፣ ከ2001…
Read 4623 times
Published in
ህብረተሰብ