ህብረተሰብ

Rate this item
(12 votes)
እንደ መግቢያአንዳንድ የፍልስፍና መጻህፍት፤ ‹‹እውነት ምንድን ናት?›› በሚለው ጥያቄው ጲላጦስን ያወሱታል፡፡ እነዚህ መጻሕፍት፤ ‹‹መጠየቅ የሚገባውን ወሳኝ የፍልስፍና ጥያቄ አነሳ›› በሚል ስሙን ያነሱታል እንጂ፤ስለ ጲላጦስ ህይወት የሚነግሩን ነገር የላቸውም፡፡ የሮማ ኤምፓየር ታሪክን የሚዳስሱ መፃሕፍት፤ከምሥራቃዊው የሮማ ግዛት እና ከኢየሱስክርስቶስ ጋር አያይዘው ስሙን…
Rate this item
(4 votes)
“ዎማኖዎች” ምህረት ጠየቁ፤ “ፉጋዎች” ይቅር አሉገነት በሃድያ ተወልዳ ያደገች “ከምርጦቹ” የዎማኖ ዘር የተገኘች ኮረዳ ነች፡፡ እንደማንኛውም የገጠር ልጅ ለቤተሰቦቿ እየተላከች ያደገችው ገነት፤ እድሜዋ 16 ሲሞላ በአካባቢዋ ከሚኖር ሸበላ ጋር በፍቅር ወደቀች፡፡ እንደ አገሩ ወግና ልማድ የወንድ ጓደኛ ስትይዝ መጠንቀቅ ነበረባት፡፡…
Saturday, 24 October 2015 09:57

ህይወት እንደገና

Written by
Rate this item
(4 votes)
በቅርቡ፤ በሥራ አጋጣሚ በሰሜን ጎንደር ዞን፣ ደንቢያ ወረዳ ከምትገኘው ትንሽዋ ከተማ ቆላ ድባ ሄጄ ነበር። ታዲያ ቆላ ድባን ባስታወስኩ ቁጥር፤ አብራ በትዝታ የምትነግስብኝ አንዲት ጠንካራ ሴት አግኝቼ ተመልሰሻለሁ፡፡ ይህች ጠንካራ ሴት የውብነሽ (ሥሟ የተቀየረ) ትባላለች፡፡ ከቆላ ድባ ጋር የውብነሽን አስታውሳታለሁ፡፡…
Rate this item
(5 votes)
(የመጨረሻ ክፍል) የታሪክ ክሽፈትና የኢትዮጵያ አንድነትበመጽሀፉ እንደተገለጸው፤ የህዝብ አንድነትና የአገር መሰረት የሆነው ህዝቦች በክፉ ጊዜ አንድ መሆን፣ መተባበርና ለአገራቸው ክብርና ሉአላዊነት ቀናኢነት ነው፡፡ የኢትዮጵያ ህዝቦች የአንድነት መሰረትም ይኸው ነበር፡፡ ነገር ግን ይህ ከታሪክ ክሽፈቱ ጋር አብሮ እየከሸፈ ይገኛል፡፡ በዚህም፤ የአንድ…
Rate this item
(0 votes)
የዓሹራ በዓል እንደረመዳን፣ ፈጥር፣ ዓረፋ፣ ሐጅ ሁሉ በጾም ከሚከበሩት የሙስሊም በዓላት አንዱ ነው፡፡ የዓሹራ በዓል የሚከበረው በወርኃ ሙሐረም በአሥረኛው ቀን ሲሆን ይህም ከሐጅ ወር ቀጥሎ ከአንድ ወር ከአሥር ቀናት ወይም በአርባኛው ቀን የሚውል ነው፡፡ በዚህ ዓመትም በእኛ ዘመን አቆጣጠር በመስከረም…
Rate this item
(7 votes)
ወንድሜ፤ጓደኛዬ፤ሙሉጌታ ሉሌ ተለየን! የቀበሩ ስነስርአት መስከረም 27,2008 (October 8,2015) እስክንድሪያ፤ቨርጂኒያ፤አሜሪካ (Alexandria,Verginia,USA) ተፈጽሟል። የግዴን በሰዉ አገር ሟቾች ሙሾ አውራጅ ሆንኩኝ። ሌላው ወንድሜ፤ሻለቃ ፍስሀ ገዳ ከጥቂት ወራት በፊት አርፎ ሙሾ አውርጄ ነበር። ይኸኛው የሙሉ ሙሾ መሆኑ ነው። የሙሉጌታ ነገር እንዲያ የኢትዮጵያን ፍቅር…