ህብረተሰብ

Saturday, 30 May 2015 12:01

ተውላጠ መክሊት

Written by
Rate this item
(3 votes)
በአንዱ ባልደረባ ላፕቶፕ የጥላሁን ዘፈን ተከፍቶ እያዳመጥን አንድ ሃሳብ አናቴን ወጠወጠኝ፡፡ “ይኼ ዘፈን የጥላሁን ነው አይደል?” ስል በዙሪያዬ ያሉትን ጠየቅኳቸው፡፡ “አዎ ነው…” ካሉኝ በኋላ መልሰው “አይ የጥላሁንን አስመስሎ የዘፈነው…ማነው ስሙ” ብለው የአስመስሎ ዘፋኙን ስም ከኮርኒሱ ላይ ትንሽ ከፈለጉት በኋላ ሲያጡት…
Rate this item
(0 votes)
የዘመን መልክ ከዘመን ዘመን ይለያያል፡፡ አንዴ ፈክቶ አንዴ ፈዞ ይታያል፡፡ አንዳንዴ ዘመን ከዘመን ፍካትን ይበደራል፡፡ አንዳንዴ ዘመን ከዘመን ፍዘትን ይዋሳል፡፡ ፍካቱም ፍዘቱም፣ ድምቀቱም ጥቁረቱም … ከዘመን ዘመን ይናፀራል፡፡ ትላንት ምን ነበር?! ዛሬ ምንድን ነው? ነገስ ምን ይሆናል?! … ጥያቄዎቹ እነዚህና…
Saturday, 30 May 2015 11:48

ፖንሴት እና ጎንደር

Written by
Rate this item
(2 votes)
“አፄ ኢያሱ፤ የመድሓኒት ቅመማውን እንዳሳየው ይፈልጋል፡፡ መድሐኒቶቹ የሚያስከትሉትንም ውጤት ለማወቅ ጥረት ያደርግ ነበር፡፡ በዚህ ሳይወሰን ወደፊት መድሐኒቶቹን ለመሥራት እንዲቻል የአሰራር ሂደቱን በሰነድ እንድመዘግብለት ይጠይቀኝ ነበር፡፡--” ጨዋራችንን ከነበረበት አንስተን አንቀጥል፡፡ እንደ ፖንሴት ገለፃ፤ በጎንደር ቤተመንግስት ግቢ አራት አብያተ ክርስትያናት አሉ፡፡ በእነዚህ…
Rate this item
(19 votes)
ሀገር ምንድን ናት?! … ብለን እንጀምር፡፡ በድሉ ዋቅጅራ “ሀገር ማለት የኔ ልጅ” በሚለው ግጥሙ እንዲህ ይለናል፤“ሀገር ማለት ልጄ ሀገር ማለት፣ እንዳይመስልሽ የተወለድሽበት ቦታ፣ የተወለድሽበት አፈር፣ እትብትሽ የተቀበረበት ቀድመሽ የተነፈሽው አየር፣ ብቻ እንዳይመስልሽ፡፡ ሀገር ረቂቅ ነው ቃሉ፤ ሀገር ውስብስብ ነው ውሉ፤…”ሀገር…
Saturday, 16 May 2015 11:05

ቁጥጥርን መፀየፍ!

Written by
Rate this item
(2 votes)
እስቲ አስታውሱት ልጅነታችሁን፡፡ ትምህርት ቤት ያሳለፋችሁትን ዘመን፡፡ ምን አይነት ተማሪ ነበራችሁ? ስለ ትምህርት አቀባበላችሁ አይደለም የጠየኳችሁ፡፡ ጐበዝ ወይንም ሰነፍ ብሎ የሚመዝናችሁ ተቋሙ ነው፡፡ እኔ ለመመዘን የፈለግሁት በተፈጥሮአችሁ ምን አይነት አዝማሚያ እንዳላችሁ ብቻ ነው፡፡ ሰው ካልተቆጣጠራችሁ መረን የምትወጡ ነበራችሁ ወይንስ ራሳችሁን…
Saturday, 16 May 2015 10:55

ቁጥጥርን መፀየፍ!

Written by
Rate this item
(2 votes)
እስቲ አስታውሱት ልጅነታችሁን፡፡ ትምህርት ቤት ያሳለፋችሁትን ዘመን፡፡ ምን አይነት ተማሪ ነበራችሁ? ስለ ትምህርት አቀባበላችሁ አይደለም የጠየኳችሁ፡፡ ጐበዝ ወይንም ሰነፍ ብሎ የሚመዝናችሁ ተቋሙ ነው፡፡ እኔ ለመመዘን የፈለግሁት በተፈጥሮአችሁ ምን አይነት አዝማሚያ እንዳላችሁ ብቻ ነው፡፡ ሰው ካልተቆጣጠራችሁ መረን የምትወጡ ነበራችሁ ወይንስ ራሳችሁን…