ህብረተሰብ

Rate this item
(0 votes)
ጥድፍ ጥድፍ የሚሉ እግሮች፣ ቅልጥፍጥፍ የሚሉ እጆች፤ቁርጥ ቁርጥ የሚሉ ትንፋሾች፣ እዚህና እዚያ የሚያማትሩ አይኖች፤ጋዜጠኛው በወ/ሮ ውቢት ሁኔታ እጅግ ተገርሟል፡፡ የድምፅ መቅረጫውን እያስተካከለ ወ/ሮ ውቢትን አሁንም አሁንም ያያታል፡፡ ወ/ሮ ውቢት ተወልዳ ያደገችው እዚሁ ምስራቅ ጎጃም ደብረ ማርቆስ ከተማ እንደሆነ አስቀድሞ አውቋል፡፡…
Rate this item
(3 votes)
(ለቅላቂዎችና አስለቅላቂዎች) የቀድሞውም ሆነ የአሁኑ የእንድማጣ ኢየሱስ ት/ቤት የሚገኘው በደብረ ማርቆስ ከተማ ምሥራቃዊ ክፍል የአሁኑ የደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ ካለበት አካባቢ ነው፡፡ ት/ቤቱ የተመሰረተው ለጥ ብሎ ከሚታየውና ሣር በበዛበት የውሰታ ወንዝ ሜዳ ላይ ነው፡፡ የውስታ ወንዝ ከላይ ከደጋው እየወረደ መስኩን ለሁለት…
Rate this item
(0 votes)
“…እና ከመሀል ልጀምርላችሁ”አንድ ሙዚቃ ከፈትኩኝ፡፡ ሙዚቃውን ላፕቶፕ ላይ ተጭኖ ነው ያገኘሁት፡፡ ላፕቶፑ ደግሞ ተሰብሮ የተጠገነ ነው፡፡ የሰበርኩትም እኔ ነኝ፤ ያስጠገንኩትም እኔ ነኝ፡፡ ካስጠገንኩት በኋላ እየወደድኩት መጣሁ። በፊት እጠላው ነበር፡፡ ጊዜዬን ስለሚያባክንብኝ…መጥፎ ፊልሞች ሳይበት እንድውል ስለሚያደርገኝ…ከመፅሐፍት ጋር ሊነጣጥለኝ ደባ ይሸርባል ብዬ…
Rate this item
(33 votes)
ወቅቱ 1973 ዓ.ም ነበር፡፡ አገሪቱ ከተለያዩ የውስጥና የውጪ ኃይሎች ጋር ጦርነት ውስጥ የገባችበት ጊዜ ነው፡፡ በርካታ ኢትዮጵያውያን ወታደሮች ልጆቻቸውን ያለ አሳዳጊ ጥለው በየጦር ሜዳው ወድቀዋል፡፡ አሳዳጊና ተንከባካቢ ያጡት ህፃናት በየጎዳናው መውደቃቸው ያሳሰበው የደርግ መንግስት፤ የአገሪቱ ፕሬዚዳንት በነበሩት መንግስቱ ኃይለማርያም ልዩ…
Rate this item
(3 votes)
“በገናና ተፈጥሮ ከሌሉ ፆም ምን ይውጠዋል?” ያልኩበት ገዳም መቼም የዘንድሮ ጉዞዬ ውስብስብ ሆኗል፡፡ ተቃራኒ - ተስማሚ - ህብርና የማይተማመን፡፡ ጉዞ ዕውቀት የሚሆነው ለዚህ ነው፡፡ ከጎንደር ነገሥታት ግጥም በመሠንቆ በዓል፣ ወደ መንዝ የጓሣ ብርድና ጉም፡፡ ከዚያ ከአሶሳ “ህዳሴ” ግድብ ውሃ ወደ…
Rate this item
(2 votes)
ርዕስ፡ ቴአትረ ቦለቲካ - አሉባልታና የአገራችን የፖለቲካ ገመናጸሐፊ፡ ልደቱ አያሌውየታተመበት ዓ.ም.፡ 2007የገጽ ብዛት፡ 287የመጽሐፉ ዋጋ፡ ብር 100አሉባልታና ሚዲያ አቶ ልደቱ አያሌው በቅርቡ ያሳተሙትን ሦስተኛ መጽሐፋቸውን አነበብኩት፡፡ ከግል ልምዳቸው ምሳሌዎችን እያጣቀሱ ያቀረቡት ታሪክ ራሳቸውን ንጹህ አድርጎ ከማቅረብም በላይ ማሕበረሰባዊ ትንታኔ የሚሰጥ…