ህብረተሰብ

Rate this item
(10 votes)
በ1993 እኔው ራሴ “የምንኮራበት ፈላስፋ” ብዬ ስለ ዘርዓ ያዕቆብ በዚችው ጋዜጣ አንድ ጽሑፍ አቅርቤ ነበር፡፡ ከእምነት ጋ የተጠጋ ፍልስፍና እንደመኾኑ ቢያንስ እንደቶማስ አኩዊናስ ማጣፊያው ያላጠረው መኾኑን ተመልክቻለኹ፡፡ በተረፈ እሱ ማነው? ምን አለ? የሚለውን ከገዛ ጽሑፉ እና ደቀመዝሙሩ ነኝ ካለው ወልደሕይወት…
Rate this item
(2 votes)
በሀገራችን ታሪክ መቸም የማይረሳ ድርጊት እዚሁ አዲስ አበባ ውስጥ በ1953 ዓ.ም ተፈጽሞ ነበር፡፡ ድርጊቱ “የታህሳስ ግርግር” እየተባለ የሚጠራው ነው፡፡ ግርግሩን የመሩት ወንድማማቾቹ ጄኔራል መንግሥቱ ንዋይ እና ገርማሜ ንዋይ ነበሩ። ለአመፁ ምክንያቱ ደግሞ “በወቅቱ የነበረው ዘውዳዊ ሥርዓት ከልክ ያለፈ ጭቆና ያብቃ”…
Rate this item
(6 votes)
ጡረታዬ ባለመከበሩ በቤተሰቦቼ ድጋፍ እኖራለሁ….ለማንዴላ ሃውልት ማሰሪያ ከደሞዜ 50ሺ ብር አበርክቼአለሁ … እስቲ ከትምህርትዎ እንጀምር፡፡ ምንድነው የተማሩት? የመጀመሪያና ሁለተኛ ደረጃ ትምህርቴን ከጨረስኩ በኋላ ፖሊስ ኮሌጅ ገባሁ፡፡ “አባዲና ኮሌጅ” ይባላል፡፡ እዚያ ገብቼ የፖሊስ ጠቅላላ ትምህርት ተከታትዬ ግንቦት 19 ቀን 1947 ዓ.ም…
Sunday, 05 January 2014 00:00

“ሓቅ ሓቁን ለህፃናት”

Written by
Rate this item
(5 votes)
በጥላቻና በእርግማን የተሞላ “መጽሐፍ”ባለፈው ሳምንት ከቆምንበት እንቀጥል፡፡ የኢትዮጵያን አንድነት በማስጠበቅ ረገድ ከቴዎድሮስ ይልቅ ዮሐንስ የተሻሉ እንደነበሩ ጸሐፊው የገለጡበት መንገድ የተሳሳተ መሆኑን አመልክቼ ነበር የተሰነባበትነው፡፡ “የእንግሊዝ ተንኮል ያቅለሸለሻቸው አፄ ዮሐንስ ይህ ሃሳብ ይዞ ለመጣ የእንግሊዝ ልኡክ ተቀብለው ከሃገሬ መሬት ቅንጣት ታክል…
Rate this item
(2 votes)
“ይኼ የመስኖ ውሃ ከመምጣቱ በፊት ዝናብ ጠብቀን ነበር የምናርሰው። ስለዚህ ቤተሰብ ለማስተዳደር ብዙ እንቸገር ነበር፡፡ ከሦስት ዓመት በፊት የማደርገው ባጣና ግራ ቢገባኝ ከአካባቢው ጠፍቼ ልሰደድ ነበር፡፡፡ አክሽን ኤድና-ፓዴት የመስኖ ውሃ አምጥተው ከስደት አዳኑኝ” ያለችው ዙሪያሽ መኮንን ናት፡፡ በአንኮበር ወረዳ የእንዶዴ…
Rate this item
(6 votes)
ከሁለት ሣምንት በፊት ከአንድ ወዳጄ ጋር ቀጠሮ ነበረኝ፡፡ ለወትሮው የቀጠሮ ሰዓት መሸራረፍ የማይወደው ወዳጄ፣ በ “የሀበሻ ቀጠሮ” ልማድ ላይ አዘውትሮ ጣቱን የሚቀስረው ባልንጀራዬ ከተቀጣጠርንበት ቦታ በሰዓቱ መድረስ አልቻለም፡፡ በርግጥ እኔም አሥር ደቂቃ አሣልፌ ነበር ከቦታው የደረስኩት፡፡ በቀጠሮ ሰዓት የማያወላዳው ባልንጀራዬ…