ህብረተሰብ

Rate this item
(2 votes)
የስኬታማ ህይወት ትልቁ እንቅፋት፣ የመውደቅ ፍርሃት ነው፡፡ እንቅፋቱ ውድቀት ራሱ ሳይሆን ፍራቻው ነው፡፡ እንደውም መውደቅ የበለጠ ያጠነክራችኋል፤ የበለጠ ቁርጠኛ ያደርጋችኋል፡፡ የመውደቅ ፍርሃት ወይም ውድቀትን መጠበቅ ግን ሃሳባችሁንም ሆነ ተግባራችሁን ያሽመደምደዋል፡፡አንድ ወጣት ጋዜጠኛ በአንድ ወቅት የIBM መሥራች ለነበረው ቶማስ ጄ. ዋትሰን…
Rate this item
(0 votes)
 “ሆቴሉን እንድሰራ ያደረገኝ የህዝቡ ፍቅር ነው” ከአዲስ አበባ በስተሰሜን በቅርብ ርቀት ላይ በምትገኘው ሰንዳፋ በኬ ከተማ፣ ድንገት የበቀለ የሚመስል ባለ ግርማ ሞገስ ዘመናዊ ሆቴል ተንጣሎ ይታያል፡፡ በእርግጥ ለከተማዋ ነዋሪና በአካባቢው ለሚመላለስ ሰው ድንገት የበቀለ አይደለም፡፡ ከ5 ዓመት በላይ ጊዜና 450…
Rate this item
(0 votes)
 አንድ በአካል የማያውቀኝ ህመምተኛ አዲስ አበባ ጥቁር አንበሳ ተኝቶ ዘመዶቹ ሊጠይቀት ይሄዱና፣ ያው ሆስፒታል ሲኬድ ምናምን ተይዞ ይኬድ የለም? እዚህ በመሆንህ ልታገኘው ያልቻልከው ነገር ካለ ንገረን ምን እናምጣልህ ብለው ቢጠይቁት፣ የጌታቸው ጽሁፍ ወጥቷል ሲሉ ሰምቻለሁና እሱን ፈልጋችሁ አምጡልኝ አለ ብለው…
Rate this item
(2 votes)
ጠሐይ ብርሃኗን ላለመለገስ ባንገረገበችበት ቅጽበት ከሰማይ አፍ ዝልግልግ የዝናም ልሃጭ ተዝረበረበ… …ይህኛው ደግሞ ከእኔ አፍ፡-‹ፈጣሪ የሰው ልጆችን ከፈጠረ በኋላ ሁለት ዋና-ዋና የማሰናከያ ዘዴዎችን ፈጥሮ ከእንቅስቃሴ ገንትሯል። ቀጭቃጫው የሰው ልጅ ወደ የትም አቅጣጫ ውልፍት እንዳይል ምግብና ወሲብ የፈጣሪ የማዘናጊያ ብልሃቶች ሆነው…
Rate this item
(0 votes)
 “የአሞራ ዐይን ባላየው፤ጭልፊትም ወደ ‘ማያውቀው፤....” /ገፅ 112/ወደ ‘ማይሰፈር ፣ ወደ ‘ማይመተር ... በመኖር ብቻ ወደ’ሚገባ እዉነት ፥ ቃልን እንደ ቃል ልናትም ሠሌዳ ፍለጋ .. ችሎት የሚሸከመውን....“ትንሽ ልፋሰሰዉ በሰማያት ደርባ በማይጎረብጠዉ ...” እንዳለዉ ወንድዬ ዓሊ፣ የሰውን ልጅ የምናብ /imagination/ ደረጃ ...…
Rate this item
(1 Vote)
እውነተኛ የትርጉም ሥራ ማግኘት አዳጋች እየሆነ ነው፤ በተለይ ዛሬ-ዛሬ፡፡ ልብ ብለን ከሆነ ለመተርጎም የሚመለመሉት መጽሐፍት በአብዛኛው ደረጃቸው ያን ያህል ላቅ ያለ አይደለም፡፡ በአመዛኙ የመጽሐፍ ገበያው እሚፈልጋቸው የስነ-ልቦና፣ የስነ-ስኬት… የመሳሰሉትን ነው፡፡ አንድ መጽሐፍ በአንድ ሳምንት መተርጎም ፈታኝ ሳይሆን አዝናኝ ቢዝነስ ሆኗል፡፡…
Page 8 of 262