ህብረተሰብ

Rate this item
(3 votes)
የመንግስት ፕሮጀክቶች ብክነት፣ የመንግስት ድርጅቶች ኪሳራና የመንግስት እዳ፣… ከ”ደብል ዲጂት” በላይ ጨምሯል። “አድጓል”። በ10 ዓመት ውስጥ ከ10 እጥፍ በላይ ሆኗል።ልዩ የኢትዮጵያ ገናና ምልክት ቁ.1 - ከእውነት የመሸሽና ነገርን የማድበስበስ አባዜ - የጭፍንነት አመል! በአስፈሪ የኢኮኖሚ ቀውስ፣ የውድቀትና የትርምስ አፋፍ ላይ…
Rate this item
(4 votes)
 · “ገንዘብ የለኝም ብሎ አገልግሎት ሳያገኝ የሚሄድ የለም” · “እዚህ የቆየሁት ኢትዮጵያውያን እናቶችን ለማገልገል ነው” ሜሪስቶፕስ ኢንተርናሽናል መቀመጫውን በእንግሊዝ ለንደን ያደረገ፣ በ1980ዎቹ መጨረሻ ላይ የተቋቋመና በዋናነት በስነ ተዋልዶ ጤና፣ በህፃናትና እናቶች ላይ አተኩሮ የሚሰራ የጤና ድርጅት ነው፡፡ የድርጅቱ መስራች እንግሊዛዊቷ…
Rate this item
(2 votes)
• ግድቡን ዳያስፖራው ብቻውን ሊገነባው ይችል ነበር• በውጭ ያለው ዳያስፖራ ሃገሩን ከልቡ የሚወድ ነው• እኛ የተቃዋሚነት ሱስ የለብንም የ”አርበኞች ግንቦት 7” ዋና ፀሐፊ አቶ አንዳርጋቸው ፅጌ፣ ባለፈው ማክሰኞ ነው ከ4 ዓመት እስር በይቅርታ የተፈቱት፡፡ አቶ አንዳርጋቸውን ከቃሊቲ ማረሚያ ቤት ይዞ…
Rate this item
(0 votes)
ይድረስ ለሁለቱም አገራት መሪዎች፡-ግብፅና ኢትዮጵያ የቆየ ታሪካዊ ግንኙነት አላቸው፤ ከሰማኒያ በመቶ በላይ ከኢትዮጵያ የሚፈልቀው ጥቁር አባይ፣ ከነጭ አባይ ጋር ተጨምሮ፣ ለግብፃውያን የህልውናቸው መሰረት ነው፡፡ የጥንትም ይሁን ዘመናዊ የግብፅ መሪዎች፤ ይህንን የግብፃውያን የህልውና መሰረት መጠቀምና ማስቀጠል የሚፈልጉት በኢትዮጵያውያን ኋላ ቀርነት፣ ደካማነትና…
Rate this item
(4 votes)
በኢትዮዽያ የፌደራልና የክልሎች የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት ምርጫ፣ ከሃያ አራት ወራት ባልበለጠ ጊዜ ውስጥ ይካሄዳል፡፡ በምርጫው በኦሮሚያ ክልል፣ የእነ አቦ ለማ መገርሣና ዶ/ር አብይ አህመድ ፓርቲ ኦህዴድ፤ በኦፌኮ የመሸነፍ ዕድሉ ሰፊ ነው፡፡ ኦፌኮ በቀጣዩ ምርጫ በኦሮሚያ ክልል በቀላሉ ማሸነፍ…
Rate this item
(1 Vote)
“ወደ ተፈናቀልንበት መመለስ ራስን ለሞት መስጠት ነው” (ቄስ ምናለ አያሌው፤ ተፈናቃይ) ቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ከማይ ዞን፣በለው ጅንጋፍወይ ወረዳ፣ ዴዴሳ ቀበሌ፣ ባለፈው ጥቅምት ወር በክልሉ ተወላጅ ወጣትና በአማራ ተወላጅ ወጣት መካከል በተፈጠረ ጠብ፣ የክልሉ ወጣት ህይወት ማለፉን ተከትሎ በተነሳ ግጭት 13…