ህብረተሰብ

Rate this item
(5 votes)
 ሰሞኑን በኢትዮጵያውያን ማህበራዊ ሚዲያ ላይ የመነጋገሪያ ርዕስ ከሆኑት ነገሮች ውስጥ አንዱ ዘመናዊ (ወሲብ ቀስቃሽ) የሴቶች አለባበስ ነው፡፡ ይህ አጀንዳ ወደ ማህበራዊ ሚዲያዎች እንዲመጣ አፋጣኝ ምክንያት የሆነው ሰሞኑን ታዋቂ ሴት አርቲስቶቻችን በሰርግና በሌሎች የግል ፕሮግራሞቻቸው ላይ ለብሰው የተነሱት ፎቶ፤ በማህበራዊ ሚዲያዎች…
Rate this item
(4 votes)
 … መንገደኛ ሆይ መንገደኛትላንት አንጥፍና ዛሬን ደርብና ተኛጧት በበርህ በምድራኳ የነገ ዛሬ እስኪያንኳኳ!(መንገደኛ፣ የብርሃን ፍቅር፣ ደበበ ሰይፉ)የፍልስፍና አስተማሪዬን በጣም እወደው ነበር። ሙሉ ሰው ነው፡፡ ጣጣ የማያውቅ፣ ይሉኝታውን ያራገፈ፣ ምንም ነገር ማያስጨንቀውና ስለሰው ልጅ ሰላምና ፍትህ ተጨንቆ የሚያስብ፣ በጣም የሚገርሙ የተለዩ…
Rate this item
(2 votes)
በሴይንት ፒተርስቡርግ/ ሌኒንግራድ ተብሎ በሚታወቀው ከተማ አንድ የፒተር ዘ ግሬት ሐውልት አለ፤ ልክ አራዳ ጊዮርጊስ ያለውን የምኒልክ ሐውልት የመሰለ፡፡ የምኒልክ ሐውልት ላይ ያለው ፈረስ ፊቱን ጣሊያኖችን ድል ወዳደረጉበት ወደ አድዋ የመለሰ ሲሆን፣ የፒተር ዘ ግሬት ሐውልት ደግሞ ወደ አውሮፓ መውጫ…
Rate this item
(2 votes)
ሁሴን አዳል መሐመድ (ዶ/ር) ብሔር ወይስ ብሔረሰብ?የቀበሌ፤ ወረዳ፤ ዞን ወዘተ ሕዝብ፤ ሕዝብ ነው፤የብሔረሰብ ሕዝብ፤ ሕዝብ ነው፡፡የብሔር ሕዝብ፤ ሕዝብ ነው፤የኢትዮጵያ ሕዝብ፤ ሕዝብ ነው፡፡ሕዝብ = አገርአገር = ሕዝብብሔር/ብሔረሰብ ሕዝቦች እያሉ በደፈናው ማነብነብና መጻፍ በአገራችን የተለመደ ነገር ሆኗል፡፡ የማህበረሰባዊ ጽንሰ ሓሳብ መግለጫዎች የሆኑት…
Rate this item
(6 votes)
“-አጼ ኃይለስላሴም አጼ ሚኒልክ የእርሻና የመስሪያ ቤት ሚኒስቴር ብለው ከሰየሙት ስያሜ ላይ ‘መስሪያ ቤት’ የሚለውን ሀረግ ቆርጠው ጣሉና በ1923 ዓ.ም “የእርሻ ሚኒስቴር” ብለው ሰየሙት፡፡ አጼ ኃይለስላሴ አገር አማን ብለው በተቀመጡበት ስልጣናቸውን በጉልበት የተረከበው ደርግ፣ በ1966 ዓ.ም ወታደራዊ የመንግስት ስርዓቱን ሲመሰርት…
Rate this item
(2 votes)
“ስለ ፍቅር ሲባል ስለ ፀብ ካወራን ተሳስተናልአንድ ላይ ብንሆንም ተለያይተናል” -- (ቴዲ አፍሮ)እነሆ አዲሱ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድ ስልጣን ከያዙ አንድ ወር ከሦስት ከቀናት ሆናቸው። ሰውየው በነዚህ አፍላ የስልጣን ጊዜያቸው ውስጥ ህዝቡን ለማረጋጋት፥ ጆሮ ተነፍጎፈ የኖረውን ሕብረተሰብ በቀጥታ ለማነጋገርና…