ህብረተሰብ

Rate this item
(4 votes)
 ሀገራችን ኢትዮጵያ ዥንጉርጉር ታሪክ ያላት፤ ታሪኳም በደምና በጦርነት የተለወሰ፤ ሰንደቅዋ በህዝቦቿ አፅም የተውለበለበ፣ ባለ ደማቅ ክብር ሀገር ናት፡፡ ሉዐላዊነቷ በዋዛ፣ ነፃነቷ በዝንጋዔ የተገኘ አይደለም፡፡ እልፍ ጀግኖች መራራ ፅዋን ተጎንጭተውላታል፡፡ በብዙ የጦርነት አውድማ፣ በጦርነት እሳት ተፈትነው ወርቅ ሆነው በመውጣት፣ ክብሯን ጠብቀዋል፡፡…
Rate this item
(6 votes)
• ለዚህ ኋላቀር የዘረኝነት በሽታ መድሃኒት አልተገኘለትም? “በጅምላ የመቧደን ጭፍንነት”ን የሚያስወግድ መድሃኒት የለም? • መድሃኒትማ አለው። “የሰው ማንነት፣ የግል ማንነት ነው” የሚል ስልጡን አስተሳሰብ ነው ፍቱን መድሃኒቱ - (Individualism)። • በዘር የመቧደንና የመደራጀት የፖለቲካ ጭፍንነትስ? መድሃኒት አለው? የብሔር ብሔር ፖለቲካስ…
Rate this item
(0 votes)
“ጣናን እንታደግ” በሚል መርህ ባለፈው እሁድ በተደረገው 7ኛው የባህርዳር ታላቁ ሩጫ ላይ ታዋቂው ባለሀብት አቶ በላይነህ ክንዴ፣ በስማቸው 1. ሚ ብር፣ በቅርቡ ባቋቋሙት ጎልደን ባስ ትራንስፖርት ስም 300 ሺህ ብር የለገሱ ሲሆን ታዋቂው አትሌት ሻለቃ ደራርቱ ቱሉ 200 ሺህ ብር…
Rate this item
(0 votes)
“--ሶቅራጥስ ግን በምልዓተ ዓለሙ (Universe) ጉዳንጉድ ውስጥ ገብቶ ከመዛቆን ይልቅ የራስን ማንነት ማወቅ ይቀድማልና መጀመሪያ ‹የራስህን ዐለማወቅ ዕወቅ› በማለት እና ዕውቀትን በተጨባጭ የእሰጥ አገባ (Dialogue) ስልት ማንጠር እንደሚገባ በተግባር በማሳየት፣ በትምህርቱም ቅኔን ጥንት ከነበረው ልዕልና አዋርዶ ከተረት ጋር ተፎካካሪ አድርጎታል፡፡--”ካሣሁን…
Rate this item
(2 votes)
… መንገድ መዝጋት፣ ኢንተርኔት መዝጋት፣ ጉሮሮ መዝጋት፣ ባንክ ቤት መዝጋት፣ ጋዜጣ መዝጋት ከሚታየው በላይ የሆነ ተመሳሳይነት አላቸው፡፡ … ሁሉም “አእምሮን ለመዝጋት” የሚደረጉ የማሸማቀቂያ እርምጃዎች ናቸው። … ነፃነትን ዘግቶ አእምሮን መክፈትአይቻልም፡፡ “የገንዘብ አገልግሎት፤ በጊዜ እና በቦታ (Time and Space) ላይ እሴትን…
Rate this item
(3 votes)
ሰዎች ሰርተው በክብር እንዲኖሩ፣ ኢንቨስትመንትና የስራ እድል ቢስፋፋ አይሻልም?የኢህአዴግ መግለጫዎች ውስጥ፣ “ኢንቨስትመንትን ማስፋፋት” የሚል ሃሳብ አለመጠቀሱ፣… በኢህአዴግ ድርጅቶች መግለጫ ውስጥ፣ እንደ ዋና ጉዳይ አንድም ጊዜ ሳይነሳ መቅረቱ የጤና ነው? አይደለም። የቀውስና የትርምስ ነው። በኢንቨስትመንት የስራ እድል ካልተስፋፋኮ የመዳን ተስፋ አይኖርም።አሳዛኙ…